ወያኔ ዘር ማጥፋት (genocide) ጀምሯል

ታምሩ ፈይሳ

በነሐሴ መጨረሻ ላይ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባደረገው ንግግር፣ ኢህአዴግ ስህተት መፈጸሙን ይጠቅስና፣ የእርምት እርምጃ ሊያቀርብ ነው ተብሎ ሲጠበቅ፣ ‘የፀጥታ ኃይሎች ህግ እንዲያስከብሩ’ ሙሉ ትእዛዝ ሰጥቻለሁ አለ። በጠቅላይ ሚንስቴሩ ትርጓሜ፣ ህግ ማስከበር ማለት፣ ዜጎች በህገ መንግስቱ የተሰጣቸውን መብት በስራ መተርጎም የሚችሉበትን ሁኔታ መገደብና መከልከል ማለት ነበር። ድምጻችን ይሰማ፣ መብታችን ይከበር ብለው የተነሱ ዜጎች እገሌ ከእገሌ ሳይል እንዲታሰሩ፣ እንዲገደሉ መፍቀድ ማለት ነበር። ይህ ትእዛዝ በተለይ ትኩረት ያደረገውና ያነጣጠረው በአማራው ላይ ሲሆን፣ በኢትዮጵያ ታሪክ ለሶስተኛ ጊዜ ዘር የማጥፋትና የጅምላ ግድያ ፖሊሲ ተቀርጾ በስራ ላይ የሚውልበት ሁኔታ ተመቻቸ። የመጀመሪያው በIጣሊያን ጊዜ ሲሆን፣ ሁለተኛው በደርግ ዘመን ነበር።

ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

Comments

  1. Anonymous says:

    A very interesting article. It is master piece. A must read. It shows the way forward as well. It should be shared widely.

  2. Thank you for the article.
    I am just listening to Dr Gizachew Tessoo on Paltalk. From his speech, I can understand he is knowledgeable and well informed and knows a lot of things that we don’t know, since he used to work at the municipality office . If you listen to what he is saying the “genocide” thing really makes sense. Just taking Addis Ababa as an example, you can affirm to yourself that there has been systematic genocide going on in Ethiopia.

Read previous post:
Hero Air Force General Passes Away

ESAT - Ethiopia’s most decorated air force pilot passed away in Washington, DC today where he was receiving treatment after...

Close