ኢዴፓ ለእርቅና መግባባት የሚሠራ ኮሚሽን በአፋጣኝ እንዲቋቋም ጠየቀ

Ethiopian Democratic Party logoየኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡
አዲስ አበባ —

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡

የአስችኳይ ጊዜ አዋጁም ዛሬ የተፈጠሩትን ችግሮች ይፈታል ብሎ እንደማያምን ኢዴፓ አስታውቋል፡፡

ዝርዝር ሀሳቡን ከቪኦኤ ያዳምጡ

Read previous post:
ESAT Interview with Amb. Herman Cohen Oct 11 2016

https://youtu.be/kaRj-IMbF-s

Close