VOA – ሰማያዊ ፓርቲ ስድስት አባሎቼ ታሠሩብኝ አለ

ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ።
አዲስ አበባ —

ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ።

የታሰሩት የሰማያዊው ፓርቲ አባላት አብዛኞቹ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ህዝብን በማነሳሳት ተጠረጥረው መያዛቸው ታውቋል።

የተያዙበት ሕግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመሆኑ በእርግጠኝነት ማወቅ እንዳልተቻለ የፓርቲው መሪ አቶ የሸዋስ አሰፋ ተናግረዋል።

Read previous post:
ኢዴፓ ለእርቅና መግባባት የሚሠራ ኮሚሽን በአፋጣኝ እንዲቋቋም ጠየቀ

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ...

Close