ውይይት – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት፤ ፈተናዎቹና መልካም እድሎቹ በሚል ርእስ ዙሪያ ጥቅምት 6 ቀን 2008 ዓ.ም በፋና ብሮድካስቲንግ ተዘጋጅቶ የነበረ ውይይት፤

Comments

  1. ኪሮስ says:

    የጥልቅ ተህደሶው ፍንጩ የታለ ታደያ? እንደሚገባኝ ከተህድሶው አንዱ ባለስልጣንን ከሚኒስቴርነት አንስቶ አምባሰደር ማድረግ ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም የበረከትን ንግግር ሳዳምጥ ኢህአዴግ መቼውንም ሊለወጥ እንደማይችል ነው የምረዳው።

Read previous post:
ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል ሀገር አይደለችም

በገለታው ዘለቀ ኢትዮጵያ ሆይ የአስተዳደር ዘየሽ ምን ይመስላል? ተብላ ብትጠየቅ በዓለም ላይ የፌደራል ሥርዓትን ከሚከተሉ ሀገራት አንዷ ነኝ ስሜም የኢትዮጵያ...

Close