አርሲ ውስጥ የአንድ አባት ሶስት ልጆቻቸው በመንግስት ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ

VOA – “ምናልባት በህይወት ኖሬ ዐይምሮዬ ትክክል ከሆነ ‘ልጆቼ ምን አደረጉህ?’ ብዬ መንግስትን እጠይቀው ይሆናል” ብለዋል።

የወረዳው አስተዳዳሪ ሁኔታውን በስልክ ከመስማት ውጪ አካባቢው ላይ ስለሌሉ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል።
በዚህ ዞን ሌላ ወረዳ ውስጥ ተጨማሪ ግድያ መፈፀሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል።

 

Read previous post:
How Egypt’s turn toward Iran is shifting power in the region

In recent months, there has been a major shift in Egypt’s foreign policy. Despite it almost going unnoticed, this unexpected...

Close