ስድስት የተቃዋሚ ፓርቲዎች ለመጭው ድርድር ለመንግሥት የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ አስገቡ

በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግና በሃገር አቀፍ ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች መካከል ይደረጋል ተብሎ በሚጠበቀው ድርድር ላይ፤ ድርድሩ የሚካሄድበትን የሥነ ስርዓት አማራጭ ሃሳብ ስድስት ተቃዋሚዎች ፓርቲዎች ለመንግሥት ማስገባታቸውን አስታወቁ፡፡   … [Read more...]

ድርድሩ የተሳካ እንዲሆን ሀሉም ወገን የበኩሉን ይወጣ! (ከ6ቱ ፓርቲዎች በጋራ የተሰጠ መግለጫ )

የዛሬ 22 ዓመት የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ስርዓት ህገ-መንግስታዊ ዕውቅና ማግኘቱ የሚታወቅ ነው፡፡ በዚህም ምክንያት ዴሞክራሲያዊ ስርዓትና የመድብለ ፓርቲ የፖለቲካ አስታሰሰብ በሃገራችን እንዲገነባ ተቃዋሚ የፖለቲካ ፓርቲዎች ጥረት ስናደርግ ቆይተናል፡፡ ሆኖምበሃገራችን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ከመጠናከርና ከመጎልበት ይልቅ ዓምባገነናዊነት እየነገሰ፣ መድብለ ፓርቲ የፖለቲካ ስርዓት ከመስፋፋትናለፓርቲዎች ምቹ ሁኔታ ከመፍጠር ይልቅ ወደ ኋላ እየተጎተተና እየተዳከመ ይገኛል፡፡ … [Read more...]

ኢህአዴግ ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ጀመረ (VOA)

ኢህአዴግ ከሌሎች ሃያ አንድ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ድርድር ለማካሄድ በሚረዱ አሰራሮች ላይ ለመወሰን የሚያስችል ስምምነት ደረሰ። ገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ የሥነምግባር ደምቡን ካልፈረሙ ተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ለመደራደር ሲወስን ከዓመታት ወዲህ ይህ የመጀመሪያ መሆኑ ነው። ለቅድመ ድርድር ውይይቱ የተሳተፉ የአንዳንድ ተቃዋሚ ፓርቲዎች አመራር አባላት ድርድሩ ዛሬ በተጀመረበት አቅጣጫ የሚሆን ከምሆነ “ልዩ” ይሆናል ብለዋል። ከጥቂት ቀናት በፊት የገዥው ፓርቲ … [Read more...]

ውጤታማ የፖለቲካ ፓርቲዎች ድርድር ለዘላቂ ሰላምና መረጋጋት ወሳኝ ነው!

የኢዴፓ መግለጫ በአሁኑ ወቅት ሃገራዊ ህልውናችንን እየተፈተነ የሚገኘው የፖለቲካ ቀውስ በዋናነት ከዴሞክራሲያዊ ስርዓት አለመኖርና ከብሄራዊ መግባባት ዕጦት የመነጨ ነው፡፡ ስለሆነም የገጠመን ችግር ዘላቂ መፍትሄ ያገኝ ዘንድ በአገሪቱ የፖለቲካ ሃይሎች መካከል የሚደረገው ድርድር የማይተካ ሚና አለው፡፡ ይህንን እውነታ በመገንዘብ የኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) በኢትዮጵያ የፖለቲካ ኃይሎች ሃቀኛ ድርድር እንዲካሔድ ተደጋጋሚ ጥሪ ሲያደርግ ቆይቷል፡፡ ዘግይቶም … [Read more...]

ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ሐኪም ቤት መግባቱ ተገለጠ (ዶይቸ ቬለ)

በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ረፋዱ ላይ ዝዋይ ባቱ ሐኪም ቤት እንደገባ የተመስገን ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ ለዶይቸ ቬለ ተናግሯል። በእስር ላይ የሚገኘው ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ዛሬ ረፋዱ ላይ ዝዋይ ባቱ ሐኪም ቤት እንደገባ ተሰምቷል። የተመስገን ታናሽ ወንድም ታሪኩ ደሳለኝ ለዶይቸ ቬለ ዛሬ እንደገለፀዉ ጋዜጠኛ ተመስገን በምን ኹኔታ ላይ እንዳለ ለማወቅ ወደ ሐኪም ቤቱ ሄደው ቢጠይቁም መግባት እንደተከለከሉ ገልጧል። ታሪኩ ጋዜጠኛ … [Read more...]

በደቡብ ክልል በኮንሶ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት አሁንም እንደተባባሰ ነው

በደቡብ ክልል በኮንሶ “የሰብዓዊ መብት ጥሰት ተባበሷል” ሲሉ ወደ ዝግጅት ክፍላችን የደወሉ እና በኢሜል የላኩ ሰዎችን መሰረት አድርገን ሁለት ሰዎች አነጋግረናል። የቪኦኤ ሪፖርት እንደሚከተለው ነው … [Read more...]

VOA – የዶ/ር መረራ እስር በተቃዋሚዎችና በገዥው ፓርቲ የተደረሰውን መግባባት የጣሰ ነው ሲል መድረክ ገለፀ

መሪው ዶ/ር መረራ ጉዲና በአስቸኳይ እንዲፈቱ እና መንግሥት ከተቃዋሚ ፓርቲዎች ጋር ውይይትና ድርድር እንዲጀምር የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ አንድነት መድረክ ጥሪ አሰምቷል፡፡ ዶ/ር መረራ የታሠሩበትን ምክንያት ሰንካላ ሠበብ ነው ያለው መድረክ በተቃዋሚዎችና በገዥው ፓርቲ የተደረሰውን መግባባትን የጣሰ እንደሆነ በመግለፅ ከሷል፡፡ የዶ/ር መረራ መታሠር የሀገሪቱን ሠላምና መረጋጋትም አደጋ ውስጥ ሊከተው እንደሚችል ያለውን ስጋት መድረክ ገልጿል፡፡ … [Read more...]

ዩናይትድ ስቴትስ የጉዞ ማስጠንቀቂያውን አራዘመች

ዩናይትድ ስቴትስ ወደ ኢትዮጵያ ለመጓዝ ላሰቡ አሜሪካውያን ዜጎቿ ቀደም ሲል አውጥታው የነበረውን የጉዞ ማስጠንቀቂያ አራዝማለች፡፡የኢትዮጵያ መንግሥት “መሬት ላይ ያለው ሁኔታ ተሻሽሏል"ብሏል። ዋሽንግተን ዲሲ — የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ጥቅምት 11/2009 ዓ.ም የወጣውን የሚተካ የጉዞ ማስጠንቀቂያ እንደሆነ በመግለፅ ትናንት ባወጣው አዲስ የጉዞ ማስጠንቀቂያ በኢትዮጵያ በኅዳር 2008 ዓ.ም የተቀሰቀሰው ፀረ-መንግሥት አመፅና አመፁን ተከተሎ … [Read more...]

ኢዴፓ ጠንካራ ተቃዋሚ እፈጥራለሁ አለ (VOA)

የኢትዮጵያውያን ዲምክራስያዊ ፓርቲ/ኢዴፓ/ መደበኛ ጠቅላላ ጉባኤውን አንድ ጠንካር ተቃዋሚ ፓርቲ በመፍጠር በማጠናቀቅ ጥሪ አቀረበ። አዲስ አበባ — መንግሥት አሁን ያለውን የፖለቲካ ቀውስ ለማርገብ ድርድር መጀመር እንዳለበት የጉባዔው አዘጋጅ ኮሚቴ አባላት ገለፁ። ቀውሱ በአሁን መንገድ ከቀጠለ አገሪቱ ትፈርሳለች ሲሉ የጠቅላላው ጉባኤ አዘጋጅ ኮሚቴው አባል አቶ ልደቱ አያልው አስጥንቅቀዋል። ኢዴፓ በጽ/ቤቱ በሰጠው መግለጫ እንዳስገበዘበው፣ 7ኛው የፓርቲው … [Read more...]

የኢዴፓ “ጠንካራ ተቃዋሚ” የመፍጠር ውጥን

ኢዴፓ ከወትሮው ለየት ያለ አቅምና ቁርጠኝነትን የሚፈታተን፣ ድፍረትም የሚጠይቅ አጀንዳ ወጥኖ ተግባራዊ ለማድረግ ተነሳሽነቱን ወስዶ እየተንቀሳቀሰ መሆኑን ባለፈው ሳምንት ለአዲስ አድማስ በላከው መግለጫ አስታውቆ ነበር፡፡ አጀንዳው አገር ውስጥ ከሚንቀሳቀሱ ህጋዊ ፓርቲዎች ህብረት ወይም ቅንጅት በመፍጠር አንድ ጠንካራ ተቃዋሚ ፓርቲ ለመመስረት ያለመ ነው፡፡ ለዚህም የተቃዋሚዎችን፣ የምሁራንና፣ የህዝቡን ሰፊ ድጋፍና እገዛ ጠይቋል፡፡ ኢዴፓ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ተቀራርቦ … [Read more...]