አርሲ ውስጥ የአንድ አባት ሶስት ልጆቻቸው በመንግስት ታጣቂዎች መገደላቸው ተሰማ

VOA - “ምናልባት በህይወት ኖሬ ዐይምሮዬ ትክክል ከሆነ ‘ልጆቼ ምን አደረጉህ?’ ብዬ መንግስትን እጠይቀው ይሆናል” ብለዋል። የወረዳው አስተዳዳሪ ሁኔታውን በስልክ ከመስማት ውጪ አካባቢው ላይ ስለሌሉ የሚያውቁት ነገር እንደሌለ ተናግረዋል። በዚህ ዞን ሌላ ወረዳ ውስጥ ተጨማሪ ግድያ መፈፀሙን ነዋሪዎች ተናግረዋል።   … [Read more...]

ኢህአዴግ: ማደስ ወይስ መታደስ?

ከ 6 ሳምንት በፊት የቀድሞው የኦሮምያ ፕሬዝዳንት አቶ አባዱላ ገመዳ ፤ የቀድሞው ስኳር ኮርፖሬሽን ሀላፊ አቶ አባይ ፀሀዬ፤ አቶ በረከት ስምዖን ከዶክተር ካሱ ጋር ተሰልፈው "ፋታ ስጡን እንጂ" እንታደሳለን የሚለውን ቃለ ምልልስ ሰጥተዋል። አቶ አባዱላ ስለ ሙስና፤ አቶ አባይ ደግሞ 77 ቢሊየን ብር በጀት ተሰጥቷቸው ከመሩት የስካር ኮርፖሬሽን ለምን አንድ ኪሎ ስኳር እንዳላቀመሱን ሳይነግሩን ፤ ስለ ወጣቶች ስራ ማጣት በመቆርቆር ጊዜ ስጡን ስሊ ይሁን ብለን … [Read more...]

ስለ ሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት፣ አመሠራረትና ይዘት፣ በኢሕአፓ (አንድነት) የቀረበ ሠነድ

እኛ ኢትዮጵያውያን ያለጥርጥር የአኩሪ ታሪክና ባህል ባለቤቶች ነን። ሀገራችን በዓለም ውስጥ ቀደምት ከሚባሉት ሀገሮች ውስጥ አንዷ ነች። ሀገራችን የሰው ዘር መገኚያ ከመሆንዋም በላይ ዜጎቿ የራሳችንን ፊደል በመፍጠርና በመጻፍ፣ ዜማን በመቃኘትና በመከየን፣ ማዕድናትን በማንጠርና መገልገያዎችን በመሥራት፣ ሃውልቶችንና ግንቦችን በመገንባት፣ ነፃነታችንን ከባዕዳን ወራሪዎች በታላቅ ገድል ተከላክለን በመጠበቅ፣ ኮርተንና ታፍረን የኖርን ነን። ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ … [Read more...]

የአገራችን የፖለቲካ ቀውስ መንስዔና መፍትሄ፣ በምክኒያታዊ አይን

በልደቱ አያሌው በአሁን ወቅት በአገራችን የተከሰተው የፖለቲካ ቀውስ ለብዙዎች ድንገተኛና አስደንጋጭ ሆኗል፡፡ በእርግጥ ለአንዳንዶቻችን ክስተቱ አሳዛኝ ቢሆንም ድንገተኛና አስደንጋጭ ግን አልሆነም፡፡ እኔም ሆንኩ አባል የሆንኩበት ኢዴፓ በአንድ በኩል በተገቢው ወቅትና ሁኔታ እራሱን ማደስ ወይም መለወጥ የማይችል ማንኛውም መንግስት የመጨረሻ እጣ-ፋንታው በዚህ አይነት አስቀያሚ ሁኔታ ማለትም በአብዮትና በጠመንጃ ከስልጣን መውረድ መሆኑን ስለምንገነዘብ፤ በሌላ በኩል እንዲህ … [Read more...]

ውይይት – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት

የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት፤ ፈተናዎቹና መልካም እድሎቹ በሚል ርእስ ዙሪያ ጥቅምት 6 ቀን 2008 ዓ.ም በፋና ብሮድካስቲንግ ተዘጋጅቶ የነበረ ውይይት፤ https://youtu.be/pkHjaWImbpc … [Read more...]

ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል ሀገር አይደለችም

በገለታው ዘለቀ ኢትዮጵያ ሆይ የአስተዳደር ዘየሽ ምን ይመስላል? ተብላ ብትጠየቅ በዓለም ላይ የፌደራል ሥርዓትን ከሚከተሉ ሀገራት አንዷ ነኝ ስሜም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ይባላል ትላለች። በርግጥ በዓለም ላይ ካሉ ብዙዎቹ ሀገራት የፌደራል ሥርዓትን አይከተሉም። ብሪታኒያን ፈረንሳይን ጨምሮ በዴሞክራሲ የበለጸጉ አንዳንድ ሀገራት የአሃዳዊ አስተዳደር ዘየን ይከተላሉ። በአንፃሩ የፌደራል ሥርዓትን የፈጠረችውን የተባበረችውን አሜሪካንን ጨምሮ … [Read more...]

VOA – ሰማያዊ ፓርቲ ስድስት አባሎቼ ታሠሩብኝ አለ

ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ። አዲስ አበባ — ሰማያዊው ፓርቲ አባሎቼ በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍሎች እየታሰሩብኝ ናቸው ሲል አማረረ። የታሰሩት የሰማያዊው ፓርቲ አባላት አብዛኞቹ ፍርድ ቤት የቀረቡ ሲሆን ህዝብን በማነሳሳት ተጠረጥረው መያዛቸው ታውቋል። የተያዙበት ሕግ በአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ለመሆኑ በእርግጠኝነት ማወቅ እንዳልተቻለ የፓርቲው መሪ አቶ የሸዋስ አሰፋ ተናግረዋል። … [Read more...]

ኢዴፓ ለእርቅና መግባባት የሚሠራ ኮሚሽን በአፋጣኝ እንዲቋቋም ጠየቀ

የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡ አዲስ አበባ — የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡ የአስችኳይ ጊዜ አዋጁም ዛሬ የተፈጠሩትን ችግሮች ይፈታል ብሎ … [Read more...]

“በኦሮሚያው ያለውን አመጽ እየመራን ያለነው እኛ ነን” ዳውድ ኢብሳ፣ የኦነግ ሊቀመንበር

https://youtu.be/gxqgxmS3q_Q … [Read more...]

BBN የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? (Video)

BBN የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ ሳዲቅ አህመድ ጠይቋቸው ምላሽ ሰጥተዋል https://youtu.be/g39j4aCKBa4   … [Read more...]