“የነጭና ጥቁር” ፖለቲካችን ስንክሳር ሲበራይ!

በበኩሌ ይህንን ተከታታይ መጣጥፍ ለማቅረብ የተነሳሁት እንደ ገደል ማሚቶ ራሴ ጩኸት አሰምቼ፣ የራሴን ጩኸት በማዳመጥ ልቤን በሀሴት ለመሙላት ሳይሆን፤ የአንባቢን ስሜት ኮርኩሬ ወደ ውይይት መድረክ ለመሳብ በመሆኑ በቀጣይ ጊዜአት የውይይት ሃሳቦችን የያዙ ሰፋፊ አስተያየቶች እንደሚቀርቡ ተስፋ በማድረግ ወደ ዛሬው ርዕሰ ጉዳይ ላምራ!ለመጀመር ያህል፣ በክፍል አንድ መጣጥፌ መንደርደሪያ ላይ በጥያቄ ምልክት ቋጥሬ ያስቀመጥኩትን ጥያቄ ደግሜ ላንሳ። “እኛ ኢትዮጵያውያን ከሌሎች … [Read more...]

ሦስተኛ አማራጭ የሌለው “የጥቁርና ነጭ” ፖለቲካችን አባዜ

የሀገራችን ፖለቲካ እጅግ በጎላ መልኩ ጥዋት ማታ ይወቀጣል፡፡ ይሰለቃል። ሲቻል በአደባባይ፣ ሳይቻል በየጓዳው እንደጉድ ይብጠለጠላል። በየመሸታ ቤቱ በወሬ ቱማታ ይበራያል፡፡ ይሁን እንጂ፣ የሚወራለትንና የሚመከርበትን ያህል ውጤቱ ያማረ አልሆነም። ባለመታደል ለፍሬ አልበቃም፡፡ የሀገሪቱ ኢኮኖሚ አላደገም። ድህነት አልጠፋም። (መጥፋት ቀርቶ አልተቀነሰም) የህዝቡ ሰላምና ደህንነት ከስጋት አልወጣም። ሰብአዊ መብት አልተጠበቀም። መልካም አስተዳደር አልሰፈነም። ከሀገሪቱ የድርቅና … [Read more...]

አቶ ቡልቻ ደመቅሳ ስልጣናቸውን ለቀቁ

በአፄ ኃ/ስላሴ ዘመነ መንግስት እስከ ምክትል ሚኒስትርነት ባለ የስልጣን እርከን ላይ ያገለገሉትና ለረጅም ዓመታት በዓለም ባንክ ውስጥ የሰሩት አቶ ቡልቻ፣ ከጉባዔው መጠናቀቅ በኋላ በፓርቲያቸው የተደረገውን ሹም ሽር አስመልክተው ለሸገር ሬዲዮ ጣቢያ በሰጡት ቃለ ምልልስ “እኔ የሰማንያ ዓመት ሽማግሌ ነኝ። ፓርቲው ከተመሰረተ ጀምሮ ለስድስት ዓመታት መርቻለሁ። አሁንም ሕዝቡ ይወደኛል። የፓርቲየም አባላት እንደገና እንድመረጥ ጠይቀውኝ ነበር። ግን ይበቃኛል። በኔ እምነት አንድ … [Read more...]

በአዲስ አበባ የንግዱን ማህበረሰብ የማተራመስ እርምጃው ቀጥሏል ተባለ

•    ከሻይ ቤት ጀምሮ እያንዳንዱ ትንንሽ ነጋዴ የቫት ተመዝጋቢ እንዲሆን አስገዳጅ እርምጃ ተወስዷል፣•    እያንዳንዱ ነጋዴ የዕለት ሽያጩን የሚመዘግብበት ማሽን በግዳጅ “ሀሮን” ከተባለ አንድ አስመጪ ኩባንያ ብቻ እንዲገዛ ተደርጓል፣•    የእንዳንዱ ነጋዴ ዕለታዊ የሽያጭ መመዝገቢያ ማሽን በኔትዎርክ ከታክስ ሰብሳቢው መስሪያ ቤት ጋር እንዲገናኝ ተደርጓል፣በዚህም መሰረት የነጋዴው ማህበረሰብ ባለፉት ዘመናት አይቶትም ሰምቶትም በማያውቀው ሁኔታ ተወጥሮ በመያዙና የንግድ … [Read more...]

የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን ማኔጅሜንት ለፈረንሳይ ኩባንያ መሰጠቱ ታወቀ

በአፄ ምኒልክ ዘመነ መንግስት የተጀመረው ይኸው የስልክ አገልግሎት፣ በወቅቱ በነበሩ መኳንንት “ሰይጣን ነው” በሚል ምክንያት ሥራ ላይ ለማዋል አስቸጋሪ ነበር፡፡ ይሁን እንጂ ንጉሱ በወሰዱት አቋም አግልግሎቱ ቀጥሎ፣ በ1900 ዓ.ም ከተቋቋሙት አስራ ሁለት የሚንስቴር መስሪያ ቤቶች አንዱ በሆነው የፖስታና ቴሌኮሙኒኬሽን ሚኒስቴር እንዲመራ ተደርጓል፡፡በዚህ መልኩ ከዛሬ አንድ መቶ ዓመታት በፊት የተጀመረው የኢትዮጵያ ቴሌኮሙኒኬሽን አገልግሎት ከምኒልክ በኋላ በመጡ መንግስታት … [Read more...]

ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሄዱ

በሌላ በኩል ወይዘሪት ብርቱካን ወደ ፖለቲካው አለም ቢገቡ ለየትኛው ግሩፕ እንደሚወግኑ የታወቀ ነገር የለም:: ይሁንና የፕሮፈሰር መስፍንን ግሩፕ ሊመርጡ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል::እንደሚታወሰው ዶር ያቆብና እንጅነር ግዛቸው እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ወይዘሪት ብርቱካን ስራቸውን በሚገባ መልኩ እንዳይሰሩ እንቅፋት በመሆናቸው ምክንያት ምንም እንኩአን ወይዘሪት ብርቱካን የፓርቲው ሊቀ መንበር ቢሆኑም ስብሰባ ረግጠው እስከመውጣት ይደርሱ እንደነበር ይታወቃል::አንዳንድ ታዛቢዎች … [Read more...]

ኃይሌ ወደ ሩጫው ዓለም መመለሱን አስታወቀ

የሠላሳ ሰባቱ ዓመት ታዋቂ አትሌት የለንደን ኦሎምፒክን ጨምሮ በዓለም አቀፍ ውድድሮች መወዳደሩን እንደሚቀጥል ገልጿል።የኃይሌ የውድድሮች ሥራ አስኪያጅ ጆስ ሔርሜስ ባለፈው ሳምንት የኒው ዮርክ ማራቶን በሕመም ምክንያት አቋርጦ ከወጣ በኋላ ወደ ውድድር ይመለሳል የሚል እምነት እንዳላቸው መናገራቸው ይታወሳል።የኃይሌን ከሩጫው ዓለም በድንገት የመሰናበት ጉዳይ ብዙዎችን ሲያዝንና ታዋቂ አትሌቶች፣የመገናኛ ብዙኃንና ሌሎች በአትሌቲክስ መስክመ የሚሰሩ ባለሙያዎች ውሳኔው በሚገባ … [Read more...]