በዳያስፖራ ከትግራይ ተወላጆች የተሰጠ መግለጫ

ህውሓት/ኢህአዴግ ቢሾፍቱ ላይ ባደረሰው አሰቃቂ እልቂት በጣም አዝነናል የሽግግር መንግስት በአፋጣኝ ይቋቋም! የትግራይ ተወላጅ ኢትዮጵያውያን ህውሓት ባዘጋጀው ወጥመድ መግባት የለባቸውም ባሳለፈነው እሁድ (22.01.2009) ከተለያዩ የአገሪቱ ክፍሎች የተሰባሰቡ ዜጎች በተገኙበት በቢሾፍቱ ከተማ በደማቅ ሁኔታ በመከበር ላይ በነበረው የኢሬቻ በዓል ላይ፣ ዜጎች በአፋኙ “መንግስት” ላይ ያላቸውን ተቃውሞ ባዶ እጃቸውን አጣምረው በሰላማዊ መንገድ በማሰማታቸው ምክንያት፣ … [Read more...]

ወያኔ ዘር ማጥፋት (genocide) ጀምሯል

ታምሩ ፈይሳ በነሐሴ መጨረሻ ላይ አቶ ኃይለ ማርያም ደሳለኝ ባደረገው ንግግር፣ ኢህአዴግ ስህተት መፈጸሙን ይጠቅስና፣ የእርምት እርምጃ ሊያቀርብ ነው ተብሎ ሲጠበቅ፣ ‘የፀጥታ ኃይሎች ህግ እንዲያስከብሩ’ ሙሉ ትእዛዝ ሰጥቻለሁ አለ። በጠቅላይ ሚንስቴሩ ትርጓሜ፣ ህግ ማስከበር ማለት፣ ዜጎች በህገ መንግስቱ የተሰጣቸውን መብት በስራ መተርጎም የሚችሉበትን ሁኔታ መገደብና መከልከል ማለት ነበር። ድምጻችን ይሰማ፣ መብታችን ይከበር ብለው የተነሱ ዜጎች እገሌ ከእገሌ ሳይል … [Read more...]

እውን የኢፊዲሪ ህገ መንግስት ችግር ፈቺ ነው?

ይድረስ ለእነ አቶ ገብሩ አሥራት ሰሎሜ ኢዮብ መስከረም 2009 ሻሸመኔ በፈረንጅ ሀገር መንገደኞች በባቡር ሲጓዙ የምሳ ሰዓት ደርሶ ኖሮ ተሳፋሪዎች በየምናምኑ የያዙትን ምግብ እያወጡ መመገብ ይጀምራሉ፡፡ አንዱ ተሳፋሪ የሚመገበው አሣ ነበር፡፡ የአሣውን ጭንቅላት በጥንቃቄ እየሰበረ እርጥበት በማይስብ ወረቀት እየጠቀለለ ከኪሱ በመክተት ሌላውን እየቆረጣጠመ ሲበላ ከፊለፊቱ የተቀመጠ ሌላው ተሳፋሪ በመገረም ይመለከተዋል፡፡ ተገራሚው መንገደኛ ለጫወታ መክፈቻ ይሆነው ዘንድ … [Read more...]

አቡነ አብርሀም በባህርዳር ደመራ በዓል ላይ ያደረጉት ንግግር

https://youtu.be/8ZeMOOKRcaM … [Read more...]

የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ (በፕሮፌሰር መስፍን)

የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የጊዜው አንገብጋቢ ጥያቄ ሆኗል፤ ይህ የሚያከራክር አይመሰለኝም፤ ከሃያ አምስት ዓመታት በላይ በጠመንጃ ጉልበትና በሲአይኤ ድጋፍ ሰንጎ የገዛ ቡድን በቃህ ቢባል አይደንቅም፤ ሌላው ጥያቄ ‹‹የወያኔን አገዛዝ ማውረድ የሚቻለው እንዴት ነው?›› የሚል ሲሆን በዚህ ላይ ስምምነት ያለ አይመስለኝም፤ መልሱ ሰላማዊ ወይም የትጥቅ ትግል የሚል ምርጫ ብቻ ሳይሆን፣ የወያኔን አገዛዝ ለማውረድ የተሰለፉትስ እነማን ናቸው? ዓላማቸውስ ከቃል ባሻገር ምንድን ነው? … [Read more...]

sheger FM AAU consultative meeting

https://youtu.be/JI3-1-ZVsvQ … [Read more...]

(OMN) ከአቶ ጁነዲን ሳዶ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ከቀድሞው ከፍተኛ ባለስልጣን ከአቶ ጁነዲን ሳዶ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ https://youtu.be/1oX5f48m4pE … [Read more...]

“ከስዩም መስፍን ጋር አልስማማም” – ዶ/ር ፍቅሩ ገብረኪዳን (SBS)

ከዶ/ር ፍቅሩ ገብረኪዳን ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ https://youtu.be/2G8xunMjbKs     … [Read more...]

የባንዲራ ታሪክ (ግጥም)

የኢትዮጵያ ባንዲራ ታሪክ፤ የግጥሙ ጸሀፊና አንባቢ - ኑረዲን ኢሳ https://youtu.be/VmRRwy9Xp1A … [Read more...]

ለኢህአዴግ የቀረቡት ምርጫዎች የእባብ ወይስ የንስር ተሃድሶ?

በሙሼ ሰሙ ኢህአዴግ በ2007 ምርጫ መቶ ፐርሰንት ተመረጥኩ ባለ ማግስት መሬት አንቀጠጥቅጥ ሕዝባዊ ቁጣ እየናጠው ይገኛል፡፡ ህዝባዊ አመጹ በይዘቱም ሆነ በስፋቱ ታሪካዊ ሊባል የሚችል ገጽታን የተላበሰና በክልልና በጊዜ ያልተገደበ መጠነ ሰፊ እንቅስቃሴ ነው፡፡ ከዝቅተኛው የደህንነትና መለዮ ለባሽ ጀምሮ እስከ ከፍተኛው የመንግስት አካላት ድረስ ህዝባዊ ቁጣው እንዲቆም የተለያየ ማስፈራሪያና ዛቻ ቢቃጣም ህዝቡ ግን “ውሻዎቹ ይጮሃሉ ግመሎቹ ጉዟቸውን ቀጥለዋል” እንዳለ … [Read more...]