ወልቃይት ላለፉት ሺህ ዓመታት በትግራይ ስር ተዳድራ አታውቅም – የታሪክ ማስረጃዎች

የኢትዮጵያ መንግስት (ኢ.ህ.አ.ዴ.ግ) አዲስ አበባን ከተቆጣጠረ በኋላ ከወሰዳቸው ዓብይ ኩነታት አንዱ፤ የሀገሪቱን የፖለቲካን የአስተዳደር ካርታን መቀየሩ እንደሆነ ይታወቃል:: የኢትዮጵያ ክፍላተ ሀገራት ካርታ እ.ኤ.አ. በ1994 ቢቀየርም፤ አዲሱ ካርታ ብዙ የማንነት ጥያቄዎችን አስነስቷል:: ይህ የዳግም መካለል ጥያቄ ከሚነሳባቸው ቦታዎች ውስጥ ወልቃይት አንዱ ነው። እንዲህ አይነት የማንነትና የመካለል ጥያቄ ሲቀርብ ዋና መፍትሄ የሚሆኑት የታሪክ ሰነዶች ናቸው:: … [Read more...]

ከአቶ ገብረመድህን አርአያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ

ከወልቃይት ጠገዴ ጋር በተያያዘና በሌሎችም ጉዳዮች ከአቶ ገብረመድህን አርአያ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ https://youtu.be/Pay44CNfKlU … [Read more...]

የትግራይ ህዝብ የለውጡ ኣጋር እንጂ ተጠቂ ሊሆን ኣይገባም

መርስዔ ኪዳን ሜኔሶታ፤ ሃገረ ኣሜሪካ ሰሞኑን በሃገራችን ውስጥ እየተካሄደ ባለው ህዝባዊ አመፅ ምክኒያት ብዙ የሰው ህይወት፣ የኣካል ጉዳትና የንብረት ውድመት እየደረሰ ነው። ይህ ሁኔታ እንዲፈጠር ያበቁ ብዙ ምክኒያቶች ቢኖሩትም ኣንዱና ዋነኛው ምክኒያት በሃገሪቱ ውስጥ ፍትሃዊ የሆነ የፖለቲካ ስርዓት ኣለመኖሩ ነው። ኢትዮጵያ ብዙ ብሄሮች ብቻ ሳይሆን ብዙ ፖለቲካዊ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ አመለካከት ያለው ህዝብ የሚኖርባት አገር ነች። ሆኖም ያለው የፖለቲካ ስርአትና … [Read more...]

የጎንደር ህዝብ ከብአዴን ሀላፊዎች ጋር ያደረገው ውይይት

https://www.youtube.com/watch?v=hN6OPD91IBM … [Read more...]

(ክፍል 2) ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (SBS Radio)

ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ክፍል 2 … [Read more...]

ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ (SBS Radio)

ከቀድሞው ጠቅላይ ሚኒስቴር አቶ ታምራት ላይኔ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ   … [Read more...]

“የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ሊያመራ ይችላል” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (VOA)

በተለያዩ ክልሎች ላለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እና ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ካልተሰጠ አገሪቱ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ልታመራ እንደምትችል የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስጋታቸውን ገልጹ።   … [Read more...]

የሰማያዊ ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመተማመኛ ድምፅ ተነፈገው (VOA)

የሰማያዊ ፓርቲ ብሔራዊ ምክር ቤት በሥራ ላይ ላለው የፓርቲው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመተማመኛ ድምፅ እንደነፈገው ታወቀ። አዲስ አበባ — የፓርቲው ኦዲትና ምርመራ ኮሚሽኝ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ ጠርቷል። ሰማያዊ ፓርቲ ዛሬ ያሰራጨው አጭር የፅሑፍ መግለጫ እንደሚያመለክተው የፓርቲው ብሔራዊ ምክር ቤት ነሃሴ 8,2008 ዓ.ም. ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ አሁን ሥራ ላይ ለሚገኘው ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ የመተማመኛ ድምፅ በመንፈግ ውሳኔ አሳልፏል። ዝርዝር ዘገባ … [Read more...]

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ ( ፕሮፌሰር መስፍን)

ከትናንት ወዲያ፣ ትናንትና ዛሬ መስፍን ወልደ ማርያም ነሐሴ 2008 ዛሬ ላይ ቆሜ ወደኋላ ሳይ የትናንት ወዲያው ይናፍቀኛል፤ ትናንት ወዲያን አይቼዋለሁ፤ አውቀዋለሁ፤ ትናንትንም አይቼዋለሁ፤አውቀዋለሁ፤ ዛሬንም እያየሁትና እያወቅሁት ነው፤ ከትናንት ወዲያ በጃንሆይ ዘመን የአገዛዙ ነቃፊ ነበርሁ፤ የወደፊቱን የማየት ችሎታ ስለሌለኝ የጃንሆይን አገዛዝ ነቃፊ ነበርሁ፤ በትናንት ወዲያ ላይ በጃንሆይ ዘመን ላይ ቆሜ ዛሬን የማየት ችሎታ ቢኖረኝ የጃንሆይን አገዛዝ ነቃፊ … [Read more...]

አቶ ኦባንግ ሜቶ ስለ አትሌት ሌሊሳ ፈይሳ ያሉት

በብራዚሉ ኦሎምፒክ በማራቶን ሁለተኛ ከወጣው ኢትዮጵያዊ ጀግና አትሌት ፈይሳ ለሊሳ ጋር በተያያዘ አቶ ኦባንግ የሚሉት አለ።   https://youtu.be/muowHWFdOUM … [Read more...]