ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ወደ ደቡብ አፍሪካ ሄዱ

በሌላ በኩል ወይዘሪት ብርቱካን ወደ ፖለቲካው አለም ቢገቡ ለየትኛው ግሩፕ እንደሚወግኑ የታወቀ ነገር የለም:: ይሁንና የፕሮፈሰር መስፍንን ግሩፕ ሊመርጡ ይችላሉ ተብሎ ይገመታል::እንደሚታወሰው ዶር ያቆብና እንጅነር ግዛቸው እንዲሁም ሌሎች ሰዎች ወይዘሪት ብርቱካን ስራቸውን በሚገባ መልኩ እንዳይሰሩ እንቅፋት በመሆናቸው ምክንያት ምንም እንኩአን ወይዘሪት ብርቱካን የፓርቲው ሊቀ መንበር ቢሆኑም ስብሰባ ረግጠው እስከመውጣት ይደርሱ እንደነበር ይታወቃል::አንዳንድ ታዛቢዎች … [Read more...]