ኢትዮጵያ የፌደራል ሥርዓትን የምትከተል ሀገር አይደለችም

በገለታው ዘለቀ ኢትዮጵያ ሆይ የአስተዳደር ዘየሽ ምን ይመስላል? ተብላ ብትጠየቅ በዓለም ላይ የፌደራል ሥርዓትን ከሚከተሉ ሀገራት አንዷ ነኝ ስሜም የኢትዮጵያ ፌደራላዊ ዴሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት ይባላል ትላለች። በርግጥ በዓለም ላይ ካሉ ብዙዎቹ ሀገራት የፌደራል ሥርዓትን አይከተሉም። ብሪታኒያን ፈረንሳይን ጨምሮ በዴሞክራሲ የበለጸጉ አንዳንድ ሀገራት የአሃዳዊ አስተዳደር ዘየን ይከተላሉ። በአንፃሩ የፌደራል ሥርዓትን የፈጠረችውን የተባበረችውን አሜሪካንን ጨምሮ … [Read more...]