“የኢትዮጵያ ወቅታዊ ሁኔታ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ሊያመራ ይችላል” ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ (VOA) August 26, 2016 በተለያዩ ክልሎች ላለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ እና ጥያቄ አፋጣኝ ምላሽ ካልተሰጠ አገሪቱ ወደ እርስ በእርስ ግጭት ልታመራ እንደምትችል የቀድሞ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ነጋሶ ጊዳዳ ስጋታቸውን ገልጹ። http://av.voanews.com/clips/VAM/2016/08/25/edaf3697-0676-4c80-bb28-b54521fc30f6.mp3 Share