BBN የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? (Video) October 8, 2016 BBN የኦሮሚያ የሽግግር መንግስት ? በርግጥ ታስቧልን ? አቶ ጀዋር ሙሃመድ እና ፕሮፌሰር ህዝቄል ጋቢሳ ሳዲቅ አህመድ ጠይቋቸው ምላሽ ሰጥተዋል Share
የጃዋር አስተሳሰብ ከህወዋት አላማ ጋር ተመሳሳይ ነው። የጃዋር ንግግር ጠባብነትንና ስለ አንድ ጎሳ ብቻ መጨነቅን ነው አጉልቶ የሚያሳየው። ስለዚህ የነጃዋር ቡድን ስልጣን ቢይዝ ነገሩ ጉልቻ ቢቀያየር አይነት ይመስለኛል። ስለዚህ ህዝቡ አሁን እያደረገ ያለው ትግል የራሳቸው ድብቅ አላማ ባላቸው ብልጣ ብልጦች እንዳይነጠቅ ጥንቃቄ ማድረግ አለበት።

WAR IS DESTRUCTIVE, PEACE IS CONSTRUCTIVE