Logo

“በኦሮሚያው ያለውን አመጽ እየመራን ያለነው እኛ ነን” ዳውድ ኢብሳ፣ የኦነግ ሊቀመንበር

October 9, 2016

Share

2 comments on ““በኦሮሚያው ያለውን አመጽ እየመራን ያለነው እኛ ነን” ዳውድ ኢብሳ፣ የኦነግ ሊቀመንበር

  1. የኦሮሞ ትግል፤ የአምሃራ ትግል እያላችሁ ትግሉን ለማኮላሸት ባትሞክሩ ጥሩ ነበር። ህዝቡ ያነሳው ጥያቄ የመብትና የዴሞከራሲ ጥያቄ ነው።
    በተረፈ ህዝቡ መኖራችሁን የሚሰማው (በእውነት ካላችሁ) በአብዛኛው ወያኔ በሚቆጣጠረው የመገናኛ ብዙሃን ነው። አሁን እዚህ ዳውድ ኢብሳ የትግሉ መሪ እኛ ነን ይላሉ፤ ዶ/ር ብርህኑም ባአቅማቸው አስመራ ከሚገኝ አንዱ ካፌ ላፕቶፓቸውን ከፍተው በስካይፕ፣ አገር ቤት በሚደረገው ትግል እኛም አለን ስለዚህ የሽግግር መንግስቱን ጉዳይ በሚመለከት ሃሳብ እያንሸራሽርን እያሉ ነው። እሺ! እሳቸው እንኳን “ተዘጋጅ” ተበለው ተነግሯቸው ይሆናል። በኒውዮርክ ታይምስና በቢቢሲ ሰሞኑን ስለሳቸው የሚያወሩት ያለነገር አይደለም።
    ዋና መታወቅ ያለበት ነገር ቢኖር ለዚህ ንቅናቄ ክሬዲት መውሰድ ካለባቸው በደህንነትና ቅልብ ጦር(አጋዚ) እየተዋከቡ ህዝቡን የሚያነቃቁ አገር ቤት ያሉት ተቃዋሚ ፓርቲዎች ናቸው እንጂ እናንተ አይደላችሁም። በተለይ ደግሞ ባለፈው ጊዜ ተቃዋሚዎች በይስሙላው ምርጫ መሳተፋቸው ለህዝቡ በጣም ከፍተኛ የሆነ መነሳሳትን ከመፍጠሩም በላይ ከእንግዲህ ወዲያ ከምርጫው ምንም መጠበቅ እንደማይችሉ ህዝቡን ማስገንዘብ ችለዋል። ያ በጣም ትልቅ ነገር ነው። አሁንም መስዋትነት እየከፈሉ ያሉትም የነዚህ ተቃዋሚ ፓርቲ አባላት ናቸው።
    ዞሮ ዞሮ አሁን እየተካሄደ ያለው ህዝባዊ አመጽ ነው ስለዚህ ማ ስልጣን ላይ እነደሚወጣ መተንበይ ከባድ ነው። ስለዚ 10 ሺ ኪሎሜትር ርቀት ላይ ሆናችሁ ስልጣን ባትቋምጡ የተሻለ ነው።

Comments are closed