ኢዴፓ ለእርቅና መግባባት የሚሠራ ኮሚሽን በአፋጣኝ እንዲቋቋም ጠየቀ
የኢትዮጵያዊያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ /ኢዴፓ/ በሀገሪቱ ለተፈጠሩ ችግሮች መፍትኄ ነው ያለውን እርቀ ሰላምና መግባባት ሊፈጥሩ የሚችሉ ተግባራትን የሚያከናውን ኮሚሽን እንዲቋቋም ጥሪ አቅርቧል፡፡
አዲስ አበባ —

የአስችኳይ ጊዜ አዋጁም ዛሬ የተፈጠሩትን ችግሮች ይፈታል ብሎ እንደማያምን ኢዴፓ አስታውቋል፡፡