ውይይት – የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት October 20, 2016 የኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዴሞክራሲያዊ ስርአት ግንባታ ከየት ወዴት፤ ፈተናዎቹና መልካም እድሎቹ በሚል ርእስ ዙሪያ ጥቅምት 6 ቀን 2008 ዓ.ም በፋና ብሮድካስቲንግ ተዘጋጅቶ የነበረ ውይይት፤ Share
የጥልቅ ተህደሶው ፍንጩ የታለ ታደያ? እንደሚገባኝ ከተህድሶው አንዱ ባለስልጣንን ከሚኒስቴርነት አንስቶ አምባሰደር ማድረግ ሊሆን ይችላል። ለማንኛውም የበረከትን ንግግር ሳዳምጥ ኢህአዴግ መቼውንም ሊለወጥ እንደማይችል ነው የምረዳው።