ስለ ሽግግር መንግሥት አስፈላጊነት፣ አመሠራረትና ይዘት፣ በኢሕአፓ (አንድነት) የቀረበ ሠነድ
እኛ ኢትዮጵያውያን ያለጥርጥር የአኩሪ ታሪክና ባህል ባለቤቶች ነን። ሀገራችን በዓለም ውስጥ ቀደምት ከሚባሉት ሀገሮች ውስጥ አንዷ ነች። ሀገራችን የሰው ዘር መገኚያ ከመሆንዋም በላይ ዜጎቿ የራሳችንን ፊደል በመፍጠርና በመጻፍ፣ ዜማን በመቃኘትና በመከየን፣ ማዕድናትን በማንጠርና መገልገያዎችን በመሥራት፣ ሃውልቶችንና ግንቦችን በመገንባት፣ ነፃነታችንን ከባዕዳን ወራሪዎች በታላቅ ገድል ተከላክለን በመጠበቅ፣ ኮርተንና ታፍረን የኖርን ነን።
ሙሉውን ጽሁፍ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (PDF)