ደጃዝማች ዘውዴ አረፉ December 17, 2008 ኢትዮጵያን በተለያዩ የሥራ ዘርፎች ያገለገሉትና የታሪክ ተማራማሪው ዶክተር ደጃዝማች ዘውዴ ገብረ ሥላሴ ትላንት ታህሣሥ 7 ቀን 2001 ዓ.ም. በ80 ዓመታቸው ዐረፉ፡፡ –More– Share