“መንግሥትንና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቄአለሁ”
የአንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትህ ፓርቲ ሊቀመንበር ወ/ሪት ብርቱካን ሚደቅሳ ለዕርቅ ሲሉ ከቀድሞ የቅንጅት አመራሮች ጋር በመስማማት ሰኔ 11 ቀን 1999 ዓ.ም. በተፃፈ ሰነድ “መንግሥትና የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ ጠይቄያለሁ” ሲሉ ለሪፖርተር ጋዜጣ በላኩት መግለጫ ገለጹ፡፡ — More from Reporter–