Logo

የአማራ ክልል የህዝብ ቆጠራ ውጤትን በፓርላማ የብአዴን/ኢህአዴግ አባላት ጭምር ተቃወሙት

June 19, 2009

በ1999 ዓ.ም በሀገሪቱ በተካሄደው 3ኛው አገር አቀፍ የሕዝብና የቤት ቆጠራ የአማራ ክልል ውጤት ከቅድመ ትንበያው ጋር በ2.4 ሚሊዮን ያህል ልዩነት በመታየቱ ጉዳዩ እንዲጣራና አስፈላጊነቱ ተረጋግጦ ድጋሚ ቆጠራ እንዲደረግ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ህዳር 25 ቀን 2001 ዓ.ም ባካሄደው ስብሰባ ውሳኔ አሳልፎ ነበር፡፡

ሙሉውን ሀተታ ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (pdf)

Share

8 comments on “የአማራ ክልል የህዝብ ቆጠራ ውጤትን በፓርላማ የብአዴን/ኢህአዴግ አባላት ጭምር ተቃወሙት

 1. It is a good sign that for the first time Beaden party members challenged their masters in the Parliament. It is a good sign when there is a crack with in the ruling party.

 2. When is TPLF going to stop its hatred and conspiracy on the people of the Amharic speakers? Are 17 years not enough for TPLF to learn from its mistakes? If TPLF can not learn with in 17 years, when it is going to learn? It is really a shame for TPLF. Shame on TPLF!!

 3. I am amazed to read the reasons given regarding the population size decline in the Amhara region. Besides, we are told that it will have a direct impact on the budget that will be allocated to the region. Nevermind as we ware not far from seeing the light at the end of the tunnel.

 4. That is exactly why i support armed struggle to get rid of EPRDF. I do not mind making a tactical alliance with Esayas Afeworki so long as that would bring us the EPRDF down. We do not have to hesitate to strike any deal even with the devil if it uproots EPRDF from power. Go Ginbot 7 !!

 5. መቼም አቶ መለስ መጽደቅ ከፈለጉ ከዚህ ከምርጫ 2002 (2010) በኋላ:

  አንደኛ ህዝቡ በጣም የሚጠላውን ቋንቋንና ብሄረሰባዊነት ማንነትን መሰረት ያደረገ ወይም በዘርና ጎሳ ላይ የተመረኮዘ አገዛዝ አሽቀንጥረው መጣል

  ሁለተኛ ለመንግስት ግልበጣ በማያመች መልኩ ስልጣን ከአንድ ፓርቲ ወደ ሌላ ፓርቲ በሰላማዊና በዴሞክራሲያዊ መንገድ የሚሸጋገርበትን ስርአት እንዲገነባ መሰረት መጣል አለባቸው

 6. አቶ በለው፣ የአማራ ክልል ህዝብ ቁጥር የቀነሰበት ምክንያት በትክክለኛ ቋንቋ አለመገለጹ ሰላማዊ ትግልን “አብቅቶለታል” አስብሎ ወደ አስመራ የሚያስኬድበትን ስነ-አመክንዮ (ሎጂክ) ልረዳው አልቻልኩም። ባኮረፉ ቁጥር ጠመንጃ መወልወል ጊዜው ያለፈበት የዘመነ መሳፍንት ፋኖነት እንጂ የ21ኛው ክፍለ ዘመን ስልጡን ፖለቲካ አይደለም። አቶ በለው ግንቦት 7ን መደገፍ ከፈለጉ ምንም ዓይነት ምክንያት መደርደር አያስፈልግዎትም። በምክንያት ፍለጋ ጊዜዎትንም አያባክኑ። ግዴለም እናምንዎታለን። መደገፍ መብትዎም ነው። የግንቦት 7 መንገድ ግን ትክክለኛና ሀቀኛ የዴሞክራሲ ስርዓት መገንቢያ መንገድ አለመሆኑን አስረግጬ ልነግርዎ እወዳለሁ። አንድ ጥያቄ ልጠይቅዎ፤ በህይወትዎ ተራራ ወጥተው፣ ቁልቁለት ወርደው፣ በቁርና በሀሩር አልፈው፣ ተርበውና ተጠምተው… ያውቃሉ? ለእነዚህ ጥያቄዎች መልስዎ “አዎ” የሚል ከሆነ የግንቦት 7 አባል ለመሆን ቢያንስ አንድ መስፈርት አሟልተዋል። በ5 ዓመት እንጥለዋል ባላችሁት መሰረት ባካችሁ ጊዜው እየነጎደ ስለሆነ ፈጠን በሉና ነፃ አውጡን!!!

  ፍቅሩ አየለ በላይ ከሸበል በረንታ

 7. ዘር ቆጠራውን ትተው ምናለ ትግራይ ይሄን ያህል፣ ኢሉባቦር ይሄን ያህል፣ ህረርጌ ይሄን ያህል ብለው በወረዳና በአውራጃም ጭምር ቢነግሩን በቀላሉ ይገባን ነበር፡፡

 8. The Iconic political party in the east Africa,EDP,has already started to bombard anti-democratic elements under the umbrella of opposition, the so called MEDREK. Its time to party of the future, EDP, Please get away! Time to the new generation to hammer and put them on the right truck.

Comments are closed