በሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅና አሁን ደግሞ በቅርቡ በአንድ ሌላ ጋዜጣ አዘጋጅ ላይ ድብደባ ተፈጽሞባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይሄኛው በትላንትና የተፈጸመው ደግሞ የተቀነባበረና በተመሳሳይ ሰአት መፈጸሙ፣ እንግዲህ እንደሰማነው የታጠቁ፣ በመኪና የሚንቀሳቀሱ መሆናቸው – ባለፈው ሰሞን ሪፖርተር ጋዜጣ “በመንግስት ስር ሌላ መንግስት” በሚል የጻፈውን ሀተታ ያስታውሰኛል፡፡ ጎበዝ ሽብር (terrorism)ማለት እኮ ይሄ ነው፡፡
Ethiopians should support Ginbot 7 so that Ginbot 7 will bring the end of TPLF rule soon and Ethiopian Orthodox church will be afterwards. Go Ginbot 7!
በሪፖርተር ጋዜጣ አዘጋጅና አሁን ደግሞ በቅርቡ በአንድ ሌላ ጋዜጣ አዘጋጅ ላይ ድብደባ ተፈጽሞባቸው እንደነበር ይታወሳል፡፡ ይሄኛው በትላንትና የተፈጸመው ደግሞ የተቀነባበረና በተመሳሳይ ሰአት መፈጸሙ፣ እንግዲህ እንደሰማነው የታጠቁ፣ በመኪና የሚንቀሳቀሱ መሆናቸው – ባለፈው ሰሞን ሪፖርተር ጋዜጣ “በመንግስት ስር ሌላ መንግስት” በሚል የጻፈውን ሀተታ ያስታውሰኛል፡፡
ጎበዝ ሽብር (terrorism)ማለት እኮ ይሄ ነው፡፡
Ethiopians should support Ginbot 7 so that Ginbot 7 will bring the end of TPLF rule soon and Ethiopian Orthodox church will be afterwards. Go Ginbot 7!