FulI interview with Engineer Hailu shawel September 1, 2009 Click here to watch video (Source Walta) Read also press release by AEUP Share
እውነታቸውን ነው፡፡ በምርጫ 97 ኢዴሊ እና ቀስተደመና እንዲያው ለይስሙላ የነበሩ ናቸው፡፡ ዋነኞቹ መኢአድ እና ኢዴፓ ናቸው፡፡ ከእርሳቸው ጋር የማልስማማው በጠቅላላው ሀገሪቱ ውስጥ የቅንጅቱ 95% ውጤት የመኢአድ አስተዋፅኦ ነው የሚለው ላይ ነው፡፡ እንግዲህ 5% የኢዴፓ መሆኑ ነው ማለት ነው፡፡ ያም ማለት ሌሎቹ የይስሙላ ነበሩ ስላልን ነው፡፡ በኔ እምነት መኢአድ ኢዴፓን ከአዲስ አበባ ውጪ ሊበልጠው ይችል ይሆናል (ከ55 እስከ 60%)፡፡ አዲስ አበባ ግን ወደ 80% ውጤት የኢዴፓ ሊባል ይቻላል፡፡ 5% ለቀስተደመና ብንሰጥ መኢአድ 15% ነበረ የሚል ጠንካራ ግምት አለኝ፡፡
There is no mention of Ginbot 7