PM Meles Press Conference on Current Issues December 12, 2009 Click here to watch video (ethiotube) Share
“የገንዘብ ቅጣት ብንቀጣው” ገንዘቡን ከየትም አምጥቶ ይከፍላል ስለዚህ ብናስረው ይሻላል፡፡” ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቫት የማይሰበስቡ ነጋዴዎች መታሰር አለባቸው የሚሉት ትክክል አይደለም፡፡ እንዴት አንድ ሰው ቫት ወይም ታክስ አላስገባህም ተብሎ አስራ ሁለት አመት የሚታሰረው፡፡ አንድ ሰው ተመሳሳይ ድርጊት ደጋግሞ ካልፈጸመ በስተቀር ለምሳሌ መሰብሰብ የነበረበትን 150 ፐርሰንት እንኳን ክፈል ቢባል ተመጣጣኝ ቅጣት ነው፡፡ ስለዚህ አሁን ያለውና ነጋዴዎችን ወደ ቃሊቲ እየወሰደ የሚወረውረው ህግ መቀየር የአለበት ይመስለኛል፡፡ ተቃዋሚዎች በዚህ በኩል ህጉ እንደገና እንዲታይና እንዲስተካከል ከፍተኛ ግፊት ማድረግ አለባቸው፡፡

IF IT WERE USA THEY WOULD SERVE 25 YEARS IN JAIL. 10 YR IS BY FAR LESS THAN WHAT THEY DESERVE.