Logo

3 comments on “የመጀመሪያው ክርክርና የተራመዱ አቋሞች (ከመርስኤ ኪዳን)

  1. ህብረት በሀሳብ ደረጃ ጥሩ ነው፡፡ ነገር ግን የፖለቲካ ድርጅቶች እንተባበር፣ ያልተባበረ ተሰባበረ በሚል የህዝብ ግፊት ህብረት እየፈጠሩ ህብረቱ ብዙም ሳይቆይ እየተሰባበሩ ሲጠፉ ነው የምናየው፡፡ ስለዚህ በኔ እምነት ለህብረት ብዙም አለመቸኮል ነው፡፡

  2. አቶ መረስዔ፤
    ለፈጣን አስተያየትህ ምስጋና ይገባሃል። ንግግር ያሳመረ ሁሉ፣ በኩረጃ ጭምር ከኢዴፓ ጋር ተመሳሳይ ፕሮግራም የነደፈ ሁሉ፣ ‘ከኢዴፓ ጋር ካልተባበረ’ ማለት የ97ቱን ሁኔታ መድገም አይሆንም? እንዲህ ዓይነቱ አካሄድ መሰባበርን እንጂ የምንመኘውን መተባበር አያመጣልንም። የሀገራችን ፓርቲዎች ችግር የዓላማ አንድ መሆን ወይም ያለመሆን ሳይሆን፤ በፓርቲው መዋቅር ውስጥ “ቁጥር 1” የመሆን (የስልጣን ጥማት) ይመስለኛል። እናም፤ ኢዴፓን “ተባበር” ወይም “ተሰባበር” ማለቱ፣ ወደ ማንሰራራት አቅጣጫ እየመጣ ያለውን ፓርቲ ጭራሹን ከምድረ ገጽ ማጥፋት አይሆንም? እንደኔ እንደኔ ነገሩን መጽሞና ማየቱ ይሻላል።

  3. በትክክል ህብረት ማለት የአሮጊቶች ጥርቅም በመሆኑ ለኢትዮጵያ አይጠቅማትም፡፡

Comments are closed