ለኢ/ር ግዛቸው ሽፈራው
ከኢ/ር ግዛቸው ጋር ለመጨረሻ ግዜ ተገናኝተን የተነጋገርነው ሰኔ 11 ቀን 2001 ዓ.ም. በእኔ ጠያቂነት በርሳቸው ቢሮ ውስጥ ነው። ከቀትር በኋላ። ርሳቸው ጋር ለመነጋገር ምክንያቶቼ ሁለት ነበሩ። አንደኛው ሰኔ 8 እና 9 በነበረው የብሔራዊ ምክር ቤት ስብሰባ ላይ በሌሎች ሰዎች እየተመሩ ስህተት ሲፈጽሙ ማየቴ ሲሆን፤ ሁለተኛው ደግሞ ዋና ፀሐፊ አስራት ጣሴ ከኃላፊነት በመሸሽ በምክትላቸው ወጪ የሚያደርጉዋቸው ደብዳቤዎች ጉዳይ ነበር። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ
እውነት ምነው እንጅነር ግዛቸው ጠፉብኝ?