ግልጽ ጥያቄ ለፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፣
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥብቆ ሊበቃዎት ያልቻለው እርስዎ አንሰውት ወይስ ጥብቆው በዝቶብዎት?
(ከሔኖክ ሄደቶ፤ henhed77@yahoo.com)
የካቲት 27 ቀን 2002 ዓ.ም ለህትመት በበቃው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ፕ/ር በየነ ያደረጉት ቃለምልልስ ነው የፅሁፌ መነሻ ምክንያት፡፡
የኢትዮጵያ ፖለቲካ ጥብቆ ሊበቃዎት ያልቻለው እርስዎ አንሰውት ወይስ ጥብቆው በዝቶብዎት?
የካቲት 27 ቀን 2002 ዓ.ም ለህትመት በበቃው የአዲስ አድማስ ጋዜጣ ፕ/ር በየነ ያደረጉት ቃለምልልስ ነው የፅሁፌ መነሻ ምክንያት፡፡
Comments are closed
አዲሱ ትውልድ እንዳለፉት ጊዜአት አይቶ እንዳላየ፣ ሰምቶ እንዳልሰማ የሚያልፋቸው መስሏቸው ሰውየው ትንሽ ቀባዥረው ነበር። ሄኖክ ደግ አቀመስካቸው። ልደቱን ያዋረዱ መስሏቸው “የመዐህድ የኪነት አስተባባሪ ነበር” አሉ። አይ ድንቁርና!!! ለአንድ ትግል (ሰላማዊ ይሁን ትጥቅ) ኪነት ያላት ድርሻ ከሁሉ የላቀ መሆኑ ለባዮሎጂስት ሊጋበው አይችልም። ለነገሩ፣ መለስ ዜናዊም እኮ በትጥቅ ትግሉ መጀመሪያ አካባቢ የወያኔ የኪነት ኃላፊ ነበር።
This is so great!!!
Though all the questions are reasonable, but the writer seems very emotional, focuses on personal attack, I didn’t like the tone of the writer. Question for the writer, do you personally know him? looks like.
This professor is still in z politics doing nothing tangible for the people. yes, we have such politicians, but someone should tell him to give up.