Logo

3 comments on “ከምርጫ 2002 አፈጻጸምና ውጤት ጋር በተያያዘ የኤዴፓ መግለጫ

  1. “አሁንም ሕዝባችንን ቅር የሚያሰኙ በርካታ ጉድለቶች እንዳሉብን እንገነዘባለን”

    በሉዓላዊነት የመሾምና የመሻር ሥልጣናችሁ ፊት ከአምስት ሚሊዮን በላይ የምንሆን የኢሕአዴግ አባላት እና ሰማዕታት በታላቅ ትህትና ምስጋናችንን እንገልጻለን፣ እጅ እንነሳለን፡፡

  2. ኢህአዴጎች በሰማዕታት ስም መማልና መገዘት አቁማችሁ አሁን እየሰራችሁት ባላችሁት ተጨባጭ ተግባራችሁ መመዘን የምትጀምሩት መቼ ይሆን? በትጥቅ ትግሉ የተከፈለው መስዋእትነት በታሪክ መዝገብ ላይ አንድ ጊዜ ተመዝግቧል። ዘለአለም እሱን ማንሳት “ሌላ ስራ መስራት አልቻልንም። ያኔ የከፈልነውን መስዋእትነት አይታችሁ ፍረዱን” ከማለት የዘለለ ትርጉም የለውም። ስልጣኑም፣ ገንዘቡም ተሰጥቷችኋል። ምን ትፈልጋላችሁ? አሁንስ ህዝብ የሚወደውን ለመስራት ምንና ማን ከለከላችሁ? አታላዝኑብን!! ካልሆነላችሁ ስልጣናችሁን ልቀቁ።

  3. “አሁንም ሕዝባችንን ቅር የሚያሰኙ በርካታ ጉድለቶች እንዳሉብን እንገነዘባለን”
    We know that have to work hard!

Comments are closed