Logo

የኮልፌው ዘግናኝ አደጋ

kolfeaccident
August 3, 2010

kolfeaccident

Share

One comment on “የኮልፌው ዘግናኝ አደጋ

  1. በ18 ማዞሪያ አካባቢ በተከሰተው አደጋ የሞቱት ቁጥር 80 ይደርሳል ነው የሚባለው (ጉልት ነጋዴዎችና የጉልት ደምበኞችን ጨምሮ)፡፡
    ከባድ መኪና ማንሻ ክሬን ጠፍቶ የሞቱ ሰዎችም ቁጥር ቀላል አይደለም፡፡

    መንግስት በየመንገዱ ዳር የሚካሄዱ የጉልት ገበያዎችን ስርአት ማስያዝ፤ ከመኪና ትራፊክ መጠበቅ፤ ከባድ መኪናዎች ወደ ከተማ የሚገቡበትን ሰአት ገደብ ማውጣትና የተሽከርካሪ መኪና ደህንነትን በተለይ በንግድ ስራ ላይ የተሰማሩትን በየስድስት ወሩ ቢያካሂድ ጥሩ ነው፡፡ በተጨማሪም የትራፊክ ፖሊሶችን ቁጥር በመጨመርና ለትራፊክ ፖሊሶቹም መኪና፣ ሞተር ሳይክል የመሳሰሉትን በማቅረብ ከልክ በላይ የሚጭኑ አሽከርካሪዎችና ደህንነታቸው ያልተጠበቀ መኪኖችን ላይ የሚደረገውን ቁጥጥር የበለጠ ማጠናቀር ይጠበቅበታል፡፡

Comments are closed