ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል በተባለው ተጠርጣሪ ላይ ክስ ሊመሠረት ነው
በብርቱካን ፈንታበጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በሦስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮች ውስጥ ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ ላይ ክስ ሊመሠረት መሆኑን፣ የወረዳው እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡
በጉራጌ ዞን ምሁር አክሊል ወረዳ በሦስት የቀበሌ ገበሬ ማኅበሮች ውስጥ ስምንት መስጂዶችን አቃጥሏል ተብሎ በቁጥጥር ሥር የዋለው ግለሰብ ላይ ክስ ሊመሠረት መሆኑን፣ የወረዳው እስልምና ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት፣ የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤትና የዞኑ ፖሊስ አዛዥ ለሪፖርተር አስታወቁ፡፡