Logo

በኢትዮጵያ አየር መንገድ አደጋ ላለቁት ኢትዮጵያውያን የተሠራው ሐውልት እሑድ ይመረቃል

January 12, 2011

• የጥንታዊት ኢትዮጵያ ጀግኖች አርበኞች ማኅበር ለግንባታው ተባባሪ እንደነበረ አስታወቀ

በጋዜጣው ሪፖርተር

አምና በሜዲትራኒያን ባሕር ላይ ተከስክሶ በወደቀው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን ላለቁት ኢትዮጵያውያን በመንበረ ፀባዖት ቅድስት ሥላሴ ካቴድራል የተገነባው ሐውልት የፊታችን እሑድ ጥር 8 ቀን 2003 ዓ.ም. ይመረቃል፡፡

Read Full Article

Share