የትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ግድያ በፖሊስ እየተጣራ ነው
– አስከሬኑ ትናንት ምሽት ላይ ወደ አሜሪካ ተልኳል
በታምሩ ጽጌ
የገና በዓልን ከቤተሰቦቹ ጋር ለማክበር ወደ ኢትዮጵያ መጥቶ የነበረው ትውልደ ኢትዮጵያዊው አሜሪካዊ ወጣት አረፈዓይኔ ቦብ ዊን ከፖሊስ በተተኮሰ ጥይት ሕይወቱ ማለፉን ቤተሰቦቹ ለሪፖርተር ገለጹ፡፡