ድንበር ዘለል ኩባንያዎች ለሚፈጽሟቸው በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ ጥሪ ቀረበ
በብርቱካን ፈንታድንበር ዘለል ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ላይ እየፈጸሙዋቸው ላሉ በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡
ድንበር ዘለል ኩባንያዎችና ባለሀብቶች በኢትዮጵያውያን ሠራተኞች ላይ እየፈጸሙዋቸው ላሉ በደሎች መንግሥት መፍትሔ እንዲሰጥ የኢትዮጵያ ሠራተኞች ማኅበራት ኮንፌዴሬሽን ጥሪ አቀረበ፡፡