ነጋዴዎች መንግሥት ቅሬታቸውን ያዳምጥ ዘንድ እየጠየቁ ነው
በውድነህ ዘነበ
መንግሥት በመሠረታዊ የፍጆታ ዕቃዎች ላይ የዋጋ ጣሪያ ካስቀመጠ ከሳምንት በኋላ የንግዱ ኅብረተሰብ ቅሬታ እየበረከተ መምጣቱን ተከትሎ፣ የንግድ ሚኒስቴር በየዘርፉ ያሉ ነጋዴዎች የሸቀጣቸውን ሙሉ መረጃ እንዲያቀርቡ ትእዛዝ ሰጠ፡፡ ነጋዴዎች መንግሥት ቅሬታቸውን እንዲያዳምጥ እየጠየቁ ነው፡፡