መንግሥት ከቤንዚን ጋር የሚደባለቀውን የኢታኖል መጠን ወደ 10 በመቶ ከፍ ሊያደርግ ነው January 12, 2011 በኃያል ዓለማየሁመንግሥት ከጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. ጀምሮ ከቤንዚን ጋር የሚቀላቀለውን የስኳር ተረፈ ምርት የሆነውን የኢታኖል መጠን ወደ 10 በመቶ ከፍ ለማድረግ ዕቅድ መያዙን ሥራውን በበላይነት የሚመራውና የሚከታተለው የኢነርጂና የውኃ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ Read Full Article Share