ግብፅ የኒውክሌር ማመንጫ ለመገንባት ጨረታ ልታወጣ ነው
– ኢትዮጵያ ስለኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ማሰብ እንዳለባት ተጠቆመበዘካሪያስ ስንታየሁ
ግብፅ የኒውክሌር ኃይል ማመንጫ ለመገንባት ከአንድ ሳምንት በኋላ ጨረታ እንደምታወጣ የኤሌክትሪክና የኢነርጂ ሚኒስትሩ ሃሰን ይኑስ አስታወቁ፡፡
በዘካሪያስ ስንታየሁ