አቶ ስዬ አብርሃ መኖሪያ ቤታቸውን እንዲለቁ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው
በታምሩ ጽጌ
የቀድሞው የመከላከያ ሚኒስትርና የመድረክ ከፍተኛ አመራር አቶ ስዬ አብርሃ ከመንግሥት ቤቶች ኤጀንሲ ተከራይተውት የሚኖሩበትን ቤት ከጥር 30 ቀን 2003 ዓ.ም. በፊት እንዲያስረክቡ ማስጠንቀቂያ ተሰጣቸው፡፡