ሰቪል ጀግኖቻችንንም እናስታውሳቸው
ቢራ ጋብዞኝ ሲያበቃም እንዲህ ሲል መከረኝ፣ ’ስድብ አትጻፍ ፣ ስድብ ስነ ጽሁፍ አይደለም፣ ቆሻሻ ብቻ ነው፣ ቃላት አትደርት፣ ለሰዎች ስም ተጠንቀቅ ለጓደኝነት ክብር ስጥ ቅጽል አታጅጎድጉድ፣ ቃላት መከመር ጥበብና ውበት አይደለም፣ ይህን ውብ ብእርህን አታበላሸው’ በማለት የሰጠውን ምክር በመጥቀስ አብራርቶ ጽፏል::
ቢራ ጋብዞኝ ሲያበቃም እንዲህ ሲል መከረኝ፣ ’ስድብ አትጻፍ ፣ ስድብ ስነ ጽሁፍ አይደለም፣ ቆሻሻ ብቻ ነው፣ ቃላት አትደርት፣ ለሰዎች ስም ተጠንቀቅ ለጓደኝነት ክብር ስጥ ቅጽል አታጅጎድጉድ፣ ቃላት መከመር ጥበብና ውበት አይደለም፣ ይህን ውብ ብእርህን አታበላሸው’ በማለት የሰጠውን ምክር በመጥቀስ አብራርቶ ጽፏል::
Comments are closed
ብልህነት ሕጋዊ ሰውነት ከሌለው ለጠላት ይጋለጣል።ለመርህ መከበር የቆማችሁም ሁሉ ያለተስፋ መቁረጥ በመርሑ መሰረት በብቃት መደራጀታችሁ ይበል የሚያሰኝ ጥንካሬ ነው።ፕሮፌሰር መስፍን ወልደማርያምም ያደረጉትን ትግል የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቀዋል፤የምመኝልዎት ዕድሜ እና ጤና እንዲኖርዎት ነው።ጋሼ ደበበ እሸቱም ከሌሎች የትግል ወገንዎችዎ ጋር በመሆን ሕሊናዎን ሳይሸጡ በንፁህ ልቦና ግልፅ በመሆንዎ ላመሰግንዎት እወዳለሁ፤በርቱ!!!