Logo

የመገናኛ ብዙሃን አሰራርና አጠቃቀም ለማሻሻል ስለሚቻልበት ሁኔታ ለመወያየት በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ መድረክ መደራደርያነት ከኢዴፓ የቀረበ

May 14, 2011

የሰው ልጆች ሁለንተናዊ ነጻነቶችና መብቶችን በሚመለከት የታወጁ ዓለም አቀፍ ድንጋጌዎች የአገራችን የበላይ ህጎች አካል አድርጎ የደነገገ ህገመንግስት ታውጇል፡፡ በዚሁ ህገመንግስት ላይ የመንግስት ስልጣን  ዴሞክራሲያዊ፣ ነጻና ሚዛናዊ በሆነ መንገድ በሚከናወን  ምርጫ ከሚገለጽ የህዝብ ውሳኔ ብቻ እንደሚመነጭ  ተደንግጓል፡፡  ከላይ ከተጠቀሱት  መብቶች በተጨማሪ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽና መረጃ የማግኘት፣ በነጻ መደራጀት ህገመንግስቱ ለዜጎች ካጎናጸፋቸው ፖለቲካዊ መብቶች መካከል ዋነኛዋቹ ናቸው፡፡

ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ

ምንጭ: ethiopiandemocraticparty-edp.org

Share