አቶ አማኑኤል ጽሁፎት የብዞዎቻችን የኦሮሞ ተወላጆች ስሜት የሚያንጸባርቅ ነው:: ኦሮሞዎች የአማርኛ ቋንቋን እንዳያውቁ ማድረግ በደል ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው:: የኦሮምኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ ትምህርት (subject) በየትምህርት ቤቱ ይሰጥ ያሉትም ትክክል ነው ምክንያቱም ከአማርኛ ቅጥሎ ብስፋት የሚነገር ቋንቋ ቢኖር ኦሮምኛ ነው:: ከዚህ በተለየ ደግሞ መነሳት ያለበት ነጥብ ቢኖር :- ዛሬ አንድ ኦሮሞ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ወደ ኦሮሚያ ክልል ቢሄድ ራሱን በሀገሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለተኛ ዜጋ የተደረገ አድርጎ ነው የሚቆጥረው:: ዶኩሜንት ወደ ኦሮምኛ ካልተቀየረ የሚያስተናግድ የለም:: አንድ ሰው ኦሮምኛ ካልቻል ግዴታ በአስተርጓሚ አማካኝነት ነው መስተናገድ የሚችልው:: ታዲያ ይሄ ወዴት ነው የሚወስደን?
አቶ አማኑኤል ጽሁፎት የብዞዎቻችን የኦሮሞ ተወላጆች ስሜት የሚያንጸባርቅ ነው:: ኦሮሞዎች የአማርኛ ቋንቋን እንዳያውቁ ማድረግ በደል ብቻ ሳይሆን ወንጀልም ነው::
የኦሮምኛ ቋንቋ እንደ ተጨማሪ ትምህርት (subject) በየትምህርት ቤቱ ይሰጥ ያሉትም ትክክል ነው ምክንያቱም ከአማርኛ ቅጥሎ ብስፋት የሚነገር ቋንቋ ቢኖር ኦሮምኛ ነው:: ከዚህ በተለየ ደግሞ መነሳት ያለበት ነጥብ ቢኖር :- ዛሬ አንድ ኦሮሞ ያልሆነ ኢትዮጵያዊ ወደ ኦሮሚያ ክልል ቢሄድ ራሱን በሀገሩ በኢትዮጵያ ውስጥ ሁለተኛ ዜጋ የተደረገ አድርጎ ነው የሚቆጥረው:: ዶኩሜንት ወደ ኦሮምኛ ካልተቀየረ የሚያስተናግድ የለም:: አንድ ሰው ኦሮምኛ ካልቻል ግዴታ በአስተርጓሚ አማካኝነት ነው መስተናገድ የሚችልው:: ታዲያ ይሄ ወዴት ነው የሚወስደን?