ግዙፍ መንግስት ጉርድ ዜጋ (ከደቂቀ ኢዴፓ)
ስለዚህም መሰረታዊ አገልግሎትን የሚሰጡ በዜጎች ህልወና ላይ ወሳኝነት ያላቸውን ድርጅቶችና ተቋማት በግለሰብ እውቀትና የገንዘብ አቅም መገንባት ቢችሉም እንኳን እድሉን ለህዝብ ጥቅም በሚል መፈክር ስም በመቆጣጠር እራሱን ብቸኛው ባለቤት ማድረግ የግድ ይለዋል፡፡
አብዮታዊ ዴሞክራሲና ልማታዊ መንግስት(Developmental State) ተጣብቀዋል፡፡ መሰረታዊ አገልግሎትን በብቸኝነት ለመቆጣጠር ርዕዮተዓለማቸው ይፈቅዳል፡፡ አማራጭ በሌለበትም ይህንን “ካላሟላህ” ለአንድ ዓመት አትነግድም፤ ሰርተህ አትበላም ወይም የመብራት፤የውሃ፣ የስልክ፣የጤናና ሌሎች አገልግሎቶችን አታገኝም የሚሉ አስፈጻሚዎችና ተቋማት ድርጅቶችን መሸከምም ግድ ይሆናል፡፡ ይህኔ ግለሰብ ጉርድ ይሆናል፡፡ ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ (pdf)
The Title of the article says it all.Thankyou for contributing this insightful article-with all the resultant raising of one`s bloodpressure! Unfortunately,I have realised that this struggle is with Cadre`s with no blood,let alone a sense of responsibility to be capable of having a bloodpressure.
This is what politics is!!
አነ solac ይህቺቺን አያነቡም?