Logo

በባቱ፣ሻሸመኔ እና አካባቢው የነበሩ ጥቃቶችን ተከትሎ በአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ የተጠናቀረ ሪፖርት

Oromia atrocity

መግቢያ አርቲስት ሀጫሉ ሁንዴሳ ሰኔ 22/2012 ዓ.ም. በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ በአሳዛኝ ሁኔታ ህይወቱ ማለፉ ይታወሳል፡፡ ዋና ከተማዋ አዲስ አበባን ጨምሮ በተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ሌሊቱን እና በማግስቱ 23/10/12 የፀጥታ መደፍረስ ችግሮች ተከስተው በሰዎች ህይወትና ንብረት ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል፡፡ ከኢትዮጵያ በጎ ፈቃደኛ ጋዜጠኞችና አርቲስቶች ሕብረት ጋር ለአዲሲቷ ኢትዮጵያ የጋራ ንቅናቄ ዋና ዳይሬክተርና ቡድናቸው በሐምሌ 27 እና 28 2012 ዓ.ም.በነበሩት ቀናት በባቱ እና ሻሸመኔ ከተሞች እና አካባቢ በተወሰነ መልኩ ተዘዋውረን የደረሰውን ጉዳት ለማየት ሙከራ አድርገናል፡፡ ባቱ ከተማ አብነት ገለታው እኛ አግኝተን ያናገርናችው ሶስት ወንድማማቾች ባቱ ከተማ ዘመድ ቤት ሀዘን ተቀምጠው ቢሆንም አምስት የቤተሰብ አባሎቻቸውን ማለትም አባታቸውን፡ እናታቸውን፡ ወንድም፣ እህታቸውን እና የአጎታቸውን…

Read More

አቶ ልደቱን በማሰር ሃሳብን ማሸነፍ አይቻልም!

ከኢትዮጵያውያን ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢዴፓ) የተሰጠ መግለጫ ኢዴፓ ላለፉት 20 ዓመታት በአገራችን ዴሞክራሲያዊ ስርዓት እንዲገነባ እና ስር የሰደደው የጥላቻ፣ የበቀል እና የሴራ አሮጌ የፖለቲካ ባህል በሃሳብ፣ በውይይትና በድርድር ላይ በተመሰረተ የሰለጠነ የፖለቲካ ባህል እንዲተካ የራሱን ወሳኝ ሚና ሲጫወት ቆይቷል፡፡ በዚህ በፅናት ከሚያራምደው የምክንያታዊ ፖለቲካ አስተሳሰቡ የተነሳ በገዥው ፓርቲ ኢህአዴግ እና በአገር ውስጥ እና በውጭ በሚገኙ ፅንፈኛ የፖለቲካ ሃይሎች የአሉባልታ እና የጥላቻ ፖለቲካ ሰለባ ሆኖ ቆይቷል፡፡ ሆኖም ፓርቲያችን ለነዚህ አሉባልታዎች እና የጥላቻ ፖለቲካ አራማጆች እጅ ሳይሰጥ፣ ከምክንያታዊ የፖለቲካ አስተሳሰቡ ፈቀቅ ሳይል የያዘውን ዋነኛ ሰላማዊ የትግል መስመር ሳይለቅ እዚህ ደርሷል፡፡ ፓርቲያችን ትናንትም ሆነ ዛሬ በሃይል እና በአመፅ ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ሊገነባ አይችልም ከሚለው ከመርህ…

Read More

የብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና የመንግስት ባለስልጣናት ከጥላቻ ንግግራቸው እንዲታቀቡ ባልደራስ አስጠነቀቀ::

Balderas

ለኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን አዲስ አበባ ጉዳዩ፡- በባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ ፓርቲ ላይ በመንግስት መገናኛ ብዙሃን እና በብልጽግና ፓርቲ ሚዲያ በሆኑት አካላት ከሕግ ውጪ እየተካሄደብን ያለው የጥላቻ ንግግር እና ስም ማጉደፍ እንዲታረም የቀረበ አቤቱታ፤ ፓርቲያችን "ባልደራስ ለእውነተኛ ዴሞክራሲ" በኢትዮጵያ የምርጫ ቦርድ እውቅና አግኝቶ የተሻለ የፖለቲካ አማራጭ ለህዝብ በማቅረብ እየተንቀሳቀሰ ይገኛል፡፡ ሆኖም የፓርቲያችን ፕሬዝደንት የሆኑት አቶ እስክንድር ነጋ እና የአደረጃጀት ጉዳይ ኃላፊ የሆኑት አቶ ስንታየሁ ቸኮል በፌደራል ፖሊስ ኮምሽን አላግባብ በ24/10/2012 ዓ/ም በቁጥጥር ስር ከዋሉበት ጊዜ ጀምሮ በብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች እና በመንግስት ባለስልጣናት እራሱን "ባለአደራ" ብሎ የሚጠራው ፓርቲ እየተባላ የፓርቲውን መልካም ስም የማጥፋት፣ አባላትን የማሸማቀቅ ተግባር እና የጥላቻ ንግግሮች በስፋት በመንግስት መገናኛ…

Read More

ኢትዮጵያ ከሽብር ቡድኖች ጋር ግንኙነት ያላቸውን ትምህርት ቤቶች በአፋጣኝ እንድትዘጋ ቱርክ አሳሰበች

Ethio Turkey

Turkey’s ambassador to Ethiopia on Wednesday urged the Ethiopian government to consider the schools linked to the Fetullah Terrorist Organization (FETÖ) as “a security threat” that poses a problem in bilateral relations. The remarks by Yaprak Alp came in a gathering of the representatives of Turkish agencies and guests held in the capital Addis Ababa to mark the fourth anniversary of the July 15, 2016 defeated coup. She said the gathering commemorates the unity of Turkish nation, democracy and martyrs. “On this day we ask the Ethiopian government with whom we have an excellent relation to see FETÖ as a…

Read More

Ethiopian Announces Resumption of Regular Service

Ethiopian Airlines

Addis Ababa, 8 July, 2020 Ethiopian Airlines, Africa’s largest airline is resuming service to Dubai further to the ending of the lock-down and its opening for leisure travelers as of July 8, 2020. Djibouti has also announced that it will end lock-down on 17th of July. As a result, Ethiopian will resume normal service to Djibouti on the 17th of July. These resumptions will bring the total number of destinations to be served by Ethiopian with enhanced safety measures to 40. As countries continue to open-up their airports for passenger arrival, Ethiopian will announce list of these destinations in due…

Read More

ኢ/ር ይልቃል ጌትነት ለሀምሌ 11 ተቀጠሩ

Engineer Yilikal Getnet

- የአማራ ሚዲያ ማእከል ምግብ እና ልብስ እንዳይገባላቸው መከልከላቸውን ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ጌታነህ ገለጹ። ዛሬ ሀምሌ 1 ቀን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን ኮሚሽነር ዶ/ር ዳንኤል በቀለ ኢ/ር ይልቃልን ሂደው እንደጎበኟቸው አቶ አዲሱ ለአማራ ሚዲያ ማእከል ገለጹ። 3ኛ ፖሊስ ጣቢያ (አዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን) የታሰሩት ኢ/ር ይልቃል ፍርድ ቤት ቀርበው "በአዲስ አበባ ለተነሳው ሁከት እና ግርግር ለሰው ህይወት መጥፋትና ለንብረት መውደም ምክንያት ሁነሀል " በሚል ፍርድ ቤት ቀርበው ለሀምሌ 11 ቀን እንደተቀጠሩ ጠበቃቸው አቶ አዲሱ ከዶ/ር ዳንኤል በቀለ መስማታቸውን ገልጸዋል። https://youtu.be/IFwGCgsZSOc ቤተሰብ እንዳይጠይቃቸው መከልከላቸውን እና ምግብም ሆነ ቅያሪ ልብስ ስላልገባላቸው ከፍተኛ ችግር ውስጥ እንዳሉም ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ቤተሰቦቻቸው እና ጠበቃቸው ሊጠይቋቸው ሲሄዱ…

Read More

ታዋቂው የኦሮሚኛ ቋንቋ ሙዚቀኛ ሃጫሉ ሁንዴሳ በተተኮሰበት ጥይት ህይወቱ አለፈ

Hachalu

በድምጻዊው ላይ ጥቃቱ ከተፈጸመበት በኋላ የህክምና እርዳታ እንዲያገኝ በአቅራቢያው ወደሚገኘው ሆስፒታል ቢወሰድም ህይወቱ ሊተርፍ እንዳልቻለ ተነግሯል። ድምጻዊው ላይ ጥቃቱ የተፈጸመበት አዲስ አበባ ውስጥ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ ገላን ኮንዶሚኒየም ተብሎ በሚታወቀው አካባቢ ሲሆን ፖሊስ ግድያውን ፈጽመዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰቦች መያዛቸውም ተገልጿል። የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ጌቱ አርጋው በብሔራዊው ቴሌቪዥን ላይ ቀርበው ፖሊስ ከሌሎች የፀጥታ ኃይሎች ጋር በመሆን የግድያውን ወንጀል ምርመራ እያደረገ መሆኑን አመልክተው የሚደረስበትን ውጤት ለሕዝብ እንደሚያሳውቅ ተናግረዋል። ይህንንም ተከትሎ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በድምጻዊው ሞት የተሰማቸውን ሀዘን "ውድ ህይወት አጥተናል" በማለት "የዚህ ድንቅና አንፀባራቂ ወጣት አርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ህይወት መቀጠፍ ከተሰማ ጀምሮ በከባድ ሃዘን ውስጥ ለምንገኝ ሁሉ…

Read More

“ኦቢኤን ለኦሮሞ ትግል ከጅማሬው መሰረት ሆኖ ዛሬ ለተገኘው ውጤት ድርሻ ያበረከተ ነው”- ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ

Abiy Ahmed

አዲስ አበባ ፦ የኦሮሚያ ብሮድካስቲንግ ኔትዎርክ ለኦሮሞ ትግል ከጅማሬው መሰረት ሆኖ ዛሬ ለተገኘው ውጤት የራሱን ድርሻ ያበረከተ የሚዲያ ተቋም መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታወቁ ። ተቋሙ በ360 ሚሊዮን ብር ወጪ ተንቀሳቃሽ ዘመናዊ ስቱዲዮ፣ ሶስት የኤፍ ኤም ስቱዲዮና የአፍሪካ ቀንድ ሁለተኛ ቻናሉን አስመረቀ ። ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ በምረቃው ሥነሥርዓት ላይ ተገኝተው ባስተላለፉት የእንኳን ደስ አላችሁ መልዕክታቸው፣ ኦቢኤን ለኦሮሞ ትግል ከጅማሬው መሰረት ሆኖ ዛሬ ለተገኘው ውጤት የራሱን ድርሻ ያበረከተ ነው ። በኦሮሞ ስም የተቋቋሙ አብዛኞቹ የሚዲያ ተቋማት ከኦቢኤን ሃሳብ የመነጩና የተገነቡ መሆናቸውን አስታወቁ። በመጀመሪያ ደረጃ የሬዲዮና የቴሌቪዥን ሃሳብን ከተከበሩ አባዱላ ገመዳ ጋር ቁጭ ብለን ስንወያይ የኦሮሞ ህዝብ የራሱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን…

Read More

Ethiopian Welcomes Back Business and Leisure Customers with Emphasis on Wellness

Ethiopian Airlines

During the pandemic, Ethiopian Airlines, Africa’s largest airline, was the go-to airline for essential travel, repatriation flights and airlift of medical and personal protective equipment (PPE). With the easing of travel restrictions across the globe, Ethiopian is pleased to announce that it’s happy to welcome back business and leisure travelers with programs aimed at safeguarding their health and safety. The program reinforces Ethiopian pledge to protect the health and safety of its customers and staff. It includes the steps the airline is taking to maintain customer and staff wellbeing through-out the service chain beginning from the first interaction with customers during…

Read More

የጄኔራል ሰዓረ መኮንን ጉዳይ

General Seare Mekonnen

በሙሉሸዋ አንዳርጋቸው ጄኔራል ሰዓረ "ፕሮፌሽናል ወታደር አገር እንጂ ብሄር የለውም" በሚል ተገቢና ወቅቱን ያገናዘበ መሪ ቃል፣ የሕወሃትን የበላይነት ለመጠበቅ ተብሎ ለ27 ዓመት የተገነባውን የትህነግን አጋዚ ጦር በዘዴ፣ ካለምንም ኮሽታ፣ በልበ ሙሉነት ከፍተኛ ታማኝ  የሕወኃት ጄኔራል መኮንኖችን ከጦሩ ከፍተኛ አመራር ውስጥ በመላ ዞር በማድረግ የኢትዮጵያንና  ህዝቧን ታደገ ። ሕወኃት ጄኔራል ሳሞራን መፈንቅለ መንግስት አድርግ ብሎ እንደቀረበው፣ በጄኔራል ሳዕረ ዘመን ሕወኃት መፈንቅለ መንግስት አድርጉ ብሎ እንኳን እንዳይጠይቅ በሩ ጥርቅም ተደርጎ በሳዕረ እስከ ወዲያኛው ተዘጋበት። ሕወሃቶች ጨርቃቸውን ጥለው ሊያብዱ ደረሱ። የዛሬን አያድርገውና በጊዜው የሕወኃት ዋና ዋና ተከፋይ  ፕሮፓጋንዲስቶች ጄኔራል ሳዕረ ላይ የልተቋረጠ  የተቀነባበረ የጥላቻ ዘመቻ በማህበራዊ ሚዲያ ከፈቱበት። ዳንኤል ብርሃኔ ሳዕረን "ከሃዲ" ብሎ…

Read More