Logo

“ግንቦት 20 ለሶማሌ ክልል ህዝብ ካስገኘለት ጥቅም ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል” – አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ

Mustefa Mohamed

አዲስ አበባ፡- ግንቦት 20 ለሶማሌ ክልል ህዝብ በቋንቋው ከመማርና ራስን በራስ ከማስተዳደር መብት ካስገኘለት ጥቅም ይልቅ ከፍተኛ የሆነ የሰብዓዊ መብት ጥሰትና የፀጥታ ችግር በመፍጠር መጥፎ አሻራ ማሳረፉን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ገለፁ፡፡ የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሙሀመድ በተለይ ለአዲስ ዘመን ጋዜጣ እንደገለፁት፤ በግንቦት 20 በአገር አቀፍ ደረጃ የፌዴራል ሥርዓት ተግባራዊ መደረጉን ተከትሎ የሱማሌ ክልል ህዝብ በቋንቋው የመማር፣ ራስን በራስ የማስተዳደር መብት ያገኘበት ቢሆንም የክልሉ ህዝብ በዚህ በኩል ካገኘው ጥቅም ይልቅ በሰብዓዊ መብት ጥሰት፣ በውሸት ፌዴራሊዝምና እና በሀብት ዘረፋ ከደረሰበት የከፋ በደል የተነሳ ከጥቅሙ ይልቅ ጉዳቱ ያመዝናል፡፡ በግንቦት 20 ምክንያት በአገር አቀፍ ደረጃ በመጡ አንዳንድ ለውጦች የሱማሌ ክልል ሕዝብ…

Read More

ከኢትዮጵያ አየር መንገድ የተሰጠ ማብራሪያ

Ethiopian Airlines flight hostess posing for a photo

በኢትዮጵያ አየር መንገድ መልካም ስም ላይ በተለያዩ ጊዜያት ለሚነዙ የፈጠራ ዘገባዎች የተሰጠ ማብራሪያ። የኢትዮጵያ አየር መንገድን መልካም ስም እና ዝና ለማጠልሸት ጥቂት የቀድሞ ሠራተኞች በነበሩ ግለሰቦች እና በአዲሱ ማህበር የቀድሞ ጥቂት አመራሮች አስተባባሪነት እየተደረገ ያለው የስም ማጥፋት ዘመቻ አየር መንገዱንና አስተዳደሩን የማይገልፅ እንደሆነ ለመግለፅ እንወዳለን። አየር መንገዱ እንደ ማንኛውም ድርጅት የውስጥ አስተዳደራዊ ጉዳዮች የሚፈታበት አሰራር ያለው ሲሆን እነዚህም የውስጥ ጉዳዮች የሚፈቱት በድርጅቱ ባሉ አሰራሮች እና በሕግ በተቀመጡ መንገዶች ብቻ ነው። ይሁን እንጂ የተወሰኑ የሚዲያ ተቋማት እና ባለቤቶች የድርጅቱን አስተዳደራዊ ጉዳዮች በመቀበል በድርጅቱ ጉዳይ ላይ ያልተገባ ጣልቃ ገብነት እያደረጉ ይገኛሉ። ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በድርጅታችን ላይ በሚነሱ አሉባልታዎች ዙሪያ እውነቱን መናገር ተገቢ…

Read More

የህዳሴ ግድብ ድርድር ሙሉ በሙሉ ወደ አፍሪካዊ ማዕቀፍ መመለስ አለበት!

አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት ( አብሮነት)

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት (አብሮነት) የተሰጠ መግለጫ አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት ( አብሮነት) በኢትዮጵያ፣ በግብፅና በሱዳን መካከል የህዳሴ ግድብን አስመልክቶ የሶስትዮሽ ድርድር በዋሽንግተን ዲሲ ከተጀመረ ጀምሮ ድርድሩ የአገራችንን ጥቅም የማያስጠብቅ በመሆኑ ኢትዮጵያ ራሷን ከሂደቱ እንድታወጣ ደጋግሞ ሲጠይቅ እንደነበረ ይታወሳል፡፡ መንግስት ይህንን የአብሮነት አቋም በአግባቡና በተገቢው ጊዜ በመገንዘብ ራሱን ከድርድሩ ማውጣት ባለመቻሉ አገራችን ላይ ከፍተኛ የዲፕሎማሲ አጣብቂኝና ጫና እንዲፈጠር አድርጓል፡፡ ሆኖም ህዝቡና የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች በፈጠሩት ጫና ተገዶ ዘግይቶም ቢሆን መንግስት የድርድሩን ሂደት አቋርጧል፡፡ የአብሮነት አቋም በጉዳዩ ላይ ድርድር መካሄድ የለበትም የሚል ሳይሆን ድርድሩ የአገራችንን ጥቅም በሚያስጠብቅ አግባብና ሂደት መካሄድ አለበት የሚል ነው፡፡ ድርድሩ አግባብነት ባለው ሂደት መካሄድ አለበት ስንልም፣ ድርድሩ…

Read More

A Brief Comment on Current GERD Political Crisis

Dawit W Giorgis

By Dawit W Giorgis The GERD crisis has gone from the US to the UN. Both were wrong. The crisis concerning the GERD is first and foremost Ethiopian and next the Nile Basin and an African matter which should never have been allowed to go beyond the continent. Now it is on the doorstep of the United Nations Security Council (UNSC). It is extremely important to understand how the international system operates to successfully handle such a crisis. The United Nations General Assembly (UNGA) and the UN Security Council are not the forums to litigate international issues. These two forums…

Read More

Election Board Explains Reasons for Postponement of Election

Addis Ababa, May 21/2020 (ENA)The National Electoral Board of Ethiopia (NEBE) briefed the Council of Constitutional Inquiry about the COVID-19 related challenges that prevented it from conducting the 2020 general election. The board has introduced two scenarios regarding the participation in the final hearing organized by the federal Constitutional Inquiry Council. NEBE Deputy Chairperson, Wubshet Ayele told the Constitutional Inquiry Council that the electoral board on March 31, 2020 announced the postponement of the general election scheduled for August 29, 2020 due to Coronavirus pandemic. The board which assessed the possible impacts of the pandemic also considered two scenarios with…

Read More

Ethiopia to sell 40 percent of Ethio Telecom – Minister

Ethio Telecom

ADDIS ABABA, May 21 (Reuters) - The Ethiopian government will sell a 40 percent stake in Ethio Telecom, a monopoly operator, as part of the country’s plans for opening one of the world’s last major closed telecoms markets, State Minister of Finance Eyob Tekalign Tolina told Reuters. Two government officials briefed on the matter said foreign firms will be invited to bid and a percentage of the minority stake will be sold to “the people”, meaning Ethiopian citizens. The government will retain ownership of the remaining 60 percent.

Read More

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከየዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

ዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ

በሀገራችን ለ6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅታችንም በተቋቋመ በአጭር ጊዜ አደረጃጀቱን በማጠናከር ፣ በዎላይታና በተለያዩ ሀገሪቱ አከባቢ ደጋፊዎችንና አባላትን በማነቃነቅ የምርጫ ዝግጅት ሥራ ጀምሮ ባለበት ወቅት ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ ለማካሄድ እንደማይቻል መግለፁን ተከትሎ ንቅናቄያችን በሌሎች ድርጅታዊ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። ሀገራችን የተጋረጠባትን በአንድ በኩል ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ደቅኖ የሚገኘውን ወረርሽኝ የመከላከል ጉዳይ ፤ በሌላ በኩል ሀገራዊ ምርጫ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ ባለመደረጉ ምክንያት ሀገሪቱን እየመራ ያለው መንግስት በሕገ መንግሥቱ መሠረት ሀገሪቱን የማስተዳደር ጊዜ ገደብ የሚያበቃ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችለውን ህጋዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት አልባነት…

Read More

Statement by the Secretary-General on the Grand Ethiopian Renaissance Dam

Grand Ethiopian Renaissance Dam

Statement attributable to the Spokesman for the Secretary-General on the Grand Ethiopian Renaissance Dam The Secretary-General continues to follow closely developments related to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). He notes the good progress in the negotiations between the Arab Republic of Egypt, the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Republic of Sudan thus far and encourages the three parties to persevere with efforts to peacefully resolve any remaining differences and to achieve a mutually beneficial agreement. The Secretary-General underscores the importance of the 2015 Declaration of Principles on the GERD, which emphasizes cooperation based on common understanding, mutual…

Read More

የቅንጅትን ታሪክ ዞር ብለን እንቃኝ!!

በገለታ ጋሞ "ህዝብ ድምፁን ከተቀማ እንደ ዩክሬን እና ጆርጂያ ድምፁን ያስመልሳል" ይህንን የተናገረው ልደቱ አያሌው ነበር። የህዝብ ድምፅ ስለተቀማ የፖለቲካ ሂደቱ ከእጃችን ሳይወጣ አጠቃላይ ሰልፍ ባስቸኳይ እንጥራ ብሎ አቶ ልደቱ ሲከራከር ብርሃኑ በምርጫ ቦርድ ማጣራት፣ ፍ/ቤት፣ የሰላም ስምምነት ....ወዘተ እያለ የትግሉን ግለት አቀዘቀዘው። ልደቱ ከህወሃት ጋር አሁን መደራደር አያስፈልግም ሲል በረከት ስምዖን ቃሉን ሰጥቶኛል ብሎ ሌሎቹን የቅንጅት አመራሮች በልደቱ ላይ እንዲያምጹ ያደረገው ብርሃኑ ነበር። በመሃከሉ በምርጫ መሸነፋቸውን አውቀው ሻንጣ ይዘው የተነሱት ህወሃቶች ተመልሰው ራሳቸውን አደራጅተው ተረጋጉ። ህዝቡም ከሁለት ወር በላይ ጥበቃ በኋላ ተዳከመ። ህዝብ ተዳክሞ ህወሃት ከተጠናከረች በኋላ እነ ብርሃኑ የሰሩት ስራ እንዳይነቃ ፓርላማ አንገባም አሉ። ህዝቡን ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ…

Read More

Israel Gets First Ethiopian-Born Cabinet Minister

MK Pnina Tamano-Shata is set to become the first Ethiopian-born Israeli cabinet minister after she was appointed to head the Ministry of Aliyah and Integration by Blue and White party leader Benny Gantz on Thursday. Tamano-Shata was born in the village of Wuzaba in 1981 and came to Israel as part of the wave of Ethiopian aliyah known as Operation Moses in 1984. In order to reach Israel, she, together with her father and five brothers, walked to Sudan, where they and thousands of others were airlifted to the Jewish state. Her mother was left behind and the family was…

Read More