Logo

ወቅታዊ ጉዳዮችን አስመልክቶ ከየዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

ዎላይታ ብሔራዊ ንቅናቄ

በሀገራችን ለ6ኛ ሀገራዊ ምርጫ ዝግጅት እየተደረገ የነበረ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ድርጅታችንም በተቋቋመ በአጭር ጊዜ አደረጃጀቱን በማጠናከር ፣ በዎላይታና በተለያዩ ሀገሪቱ አከባቢ ደጋፊዎችንና አባላትን በማነቃነቅ የምርጫ ዝግጅት ሥራ ጀምሮ ባለበት ወቅት ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከኮሮና ቫይረስ ወረርሽኝ ጋር በተያያዘ ሀገራዊ ምርጫ በተያዘለት ጊዜ ለማካሄድ እንደማይቻል መግለፁን ተከትሎ ንቅናቄያችን በሌሎች ድርጅታዊ ሥራዎች ላይ ትኩረት አድርጎ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል። ሀገራችን የተጋረጠባትን በአንድ በኩል ከፍተኛ የሆነ ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ቀውስ ደቅኖ የሚገኘውን ወረርሽኝ የመከላከል ጉዳይ ፤ በሌላ በኩል ሀገራዊ ምርጫ በተቀመጠው የጊዜ ሠሌዳ ባለመደረጉ ምክንያት ሀገሪቱን እየመራ ያለው መንግስት በሕገ መንግሥቱ መሠረት ሀገሪቱን የማስተዳደር ጊዜ ገደብ የሚያበቃ ከመሆኑ ጋር ተያይዞ ሊፈጠር የሚችለውን ህጋዊ ቅቡልነት ያለው መንግሥት አልባነት…

Read More

Statement by the Secretary-General on the Grand Ethiopian Renaissance Dam

Grand Ethiopian Renaissance Dam

Statement attributable to the Spokesman for the Secretary-General on the Grand Ethiopian Renaissance Dam The Secretary-General continues to follow closely developments related to the Grand Ethiopian Renaissance Dam (GERD). He notes the good progress in the negotiations between the Arab Republic of Egypt, the Federal Democratic Republic of Ethiopia and the Republic of Sudan thus far and encourages the three parties to persevere with efforts to peacefully resolve any remaining differences and to achieve a mutually beneficial agreement. The Secretary-General underscores the importance of the 2015 Declaration of Principles on the GERD, which emphasizes cooperation based on common understanding, mutual…

Read More

የቅንጅትን ታሪክ ዞር ብለን እንቃኝ!!

በገለታ ጋሞ "ህዝብ ድምፁን ከተቀማ እንደ ዩክሬን እና ጆርጂያ ድምፁን ያስመልሳል" ይህንን የተናገረው ልደቱ አያሌው ነበር። የህዝብ ድምፅ ስለተቀማ የፖለቲካ ሂደቱ ከእጃችን ሳይወጣ አጠቃላይ ሰልፍ ባስቸኳይ እንጥራ ብሎ አቶ ልደቱ ሲከራከር ብርሃኑ በምርጫ ቦርድ ማጣራት፣ ፍ/ቤት፣ የሰላም ስምምነት ....ወዘተ እያለ የትግሉን ግለት አቀዘቀዘው። ልደቱ ከህወሃት ጋር አሁን መደራደር አያስፈልግም ሲል በረከት ስምዖን ቃሉን ሰጥቶኛል ብሎ ሌሎቹን የቅንጅት አመራሮች በልደቱ ላይ እንዲያምጹ ያደረገው ብርሃኑ ነበር። በመሃከሉ በምርጫ መሸነፋቸውን አውቀው ሻንጣ ይዘው የተነሱት ህወሃቶች ተመልሰው ራሳቸውን አደራጅተው ተረጋጉ። ህዝቡም ከሁለት ወር በላይ ጥበቃ በኋላ ተዳከመ። ህዝብ ተዳክሞ ህወሃት ከተጠናከረች በኋላ እነ ብርሃኑ የሰሩት ስራ እንዳይነቃ ፓርላማ አንገባም አሉ። ህዝቡን ሰላማዊ ሰልፍ ውጣ…

Read More

Israel Gets First Ethiopian-Born Cabinet Minister

MK Pnina Tamano-Shata is set to become the first Ethiopian-born Israeli cabinet minister after she was appointed to head the Ministry of Aliyah and Integration by Blue and White party leader Benny Gantz on Thursday. Tamano-Shata was born in the village of Wuzaba in 1981 and came to Israel as part of the wave of Ethiopian aliyah known as Operation Moses in 1984. In order to reach Israel, she, together with her father and five brothers, walked to Sudan, where they and thousands of others were airlifted to the Jewish state. Her mother was left behind and the family was…

Read More

ሻ ሞ! “274” – የቅድመ ምርጫ ግምትና ትንተና

Lidetu Ayalew

የሽግግር መንግሥት ጥያቄ ለሀገራችን ወቅታዊ፣ ጠቃሚና፣ ምትክ የለሽ መሆኑን የሚያሳይ የቅድመ ምርጫ ግምትና ትንተና የኮሮናቫይረስ ወደ ሀገራችን ከመግባቱ በፊት የዘንድሮ ምርጫ እንዲራዘምና፣ አንድ ሁሉን ዐቀፍ የሆነ የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ስንጠይቅ እንደነበር ይታወቃል። በእኛ ጥረትና ትግል ሳይሆን በኮሮናቫይረስ አስገዳጅነት፣ ሀገራችን ምናልባትም ህልውናዋን ሊፈታተን ይችል ከነበረው ከምርጫ 2012 ግርግር ለጊዜውም ቢሆን አምልጣለች ማለት ይቻላል። የኮሮና ቫይረስ ወደ ሀገራችን መግባት፣ ምርጫውን እንዲራዘም ከማድረጉ በተጨማሪ የሽግግር መንግሥት የማቋቋም ጥያቄያችንን የበለጠ አስፈላጊና ጥያቄውን ወደ ተግባር የመለወጡንም ዕድል ከቀድሞ በተሻለ ቀላል አድርጎታል። ይህንን የምንለውም በሚከተሉት ሁለት ምክንያቶች ነው። የመጀመሪያዉ ምክንያት፥ እንደሚታወቀው ቀደም ሲል ምርጫው እንዲራዘምና የሽግግር መንግሥት እንዲቋቋም ስንጠይቅ የነበረው በዋናነት ሀገሪቷ ከምትገኝበት የፖለቲካ ውጥረት አኳያና…

Read More

ኢትዮጵያ የሀሳብ ብዝኀነትን እንደጦር የሚፈራ አገዛዝ ለመሸከም ዝግጁ አይደለችም!

አብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት ( አብሮነት)

ከአብሮነት ለኢትዮጵያ ፌደራላዊ አንድነት አብሮነት የተሰጠ መግለጫ ድርጅታችን አብሮነት የኢትዮጵያ ውስብስብ የፖለቲካ ቸግሮች መፍትሄ የሚያገኙት ከሃገራዊ የምክክር ሂደት (National dialogue) በሚመነጭ የእርቅ እና የአንድነት የሽግግር መንግስት በማቋቋም እንደሆነ አጥብቆ ያምናል። ይህንን ሐሳብ ለአለፉት ሁለት አመታት በፅናት ስናራምደው የነበረ ቢሆንም በስልጣን ላይ ያለው ገዢ ፓርቲ ራሱ ‹‹እመራበታለሁ!›› በሚለው ሕገ-መንግስት መሰረት የስልጣን ዘመኑ መስከረም 25 ቀን 2013 ዓ.ም. የሚጠናቀቅ ቢሆንም ገዢው ፓርቲ ‹‹እመራበታለሁ!›› ከሚለው ሕገ-መንግስት ድንጋጌ ባፈነገጠ ሁኔታ በስልጣን ላይ የመቆየት ፍላጎት በማሳየቱ ምክንያት አብሮነት የሚያራምደው የእርቅና የአንድነት የሽግግር መንግስት አጀንዳ በሃገራችን ፖለቲካ መድረክ ትልቅ መነጋገሪያ ለመሆን በቅቷል። ይህንን ወቅታዊ ሁኔታ በማስመልከት ከአራት ቀናት በፊት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ የምንገኝበትን አገራዊ ሁኔታ ያላገናዘበ…

Read More

Ethiopian Brings Convenience to Cargo Customers through Digitized Service

Ethiopian Airlines Cargo

Addis Ababa, 04 May 2020 Ethiopian Airlines, the Largest Aviation Group in Africa and SKYTRAX Certified Four Star Global Airline, introduced a mobile app and chatbot-assisted shipment tracking service to elevate cargo customers’ experience. The mobile app, which is now available for both Android and iOS, will bring convenience to Ethiopian Cargo & Logistics Services customers through a range of self-service features including checking flight schedule, cargo tracking and charter requests at the swipe of a finger, while the Ethiopian Chatbot enables customers to access up-to-date information and track their shipment on Messenger and Telegram. “As a customer-centric airline, we…

Read More

የግዮን ቆይታ ከአንዳርጋቸው ጽጌ ጋር

ግዮን፡- አቶ አንዳርጋቸው ጽጌ እንኳን ደስ ያለህ፤ እንኳን ለቤትህ አበቃህ? አንዳርጋቸው ጽጌ ፡- አመሰግናለሁ እንኳን አብሮ ደስ ያለን:: ግዮን፡- መቼና እንዴት ነበር መፈታትህን የሰማኸው? አንዳርጋቸው ጽጌ ፡- ከመፈታቴ በፊት ስድስት ሣምንት ቀደም ብሎ ቴሌቭዥን ክፍሌ ውስጥ አስገቡልኝ:: ከዛ በፊት በነበሩኝ ጊዜያት ቴሌቭዥን፣ ሬድዮም ሆነ ሌሎች የመገናኛ ብዙኃንን እንድከታተል አልፈቀዱልኝም፤ እድሉም አልተሰጠኝም ነበር። ከጠቀስኩልህ ወዲያ ግን ቴሌቭዥን ስላስገቡልኝ የወቅቱን ሁኔታ፣ የአዲሱን ጠ/ሚኒስትር መመረጥና ወደ ሥልጣን መምጣት ማወቅ የቻልኩት በዚህ አጋጣሚ ነው። ቅዳሜ ቀን ቤተሰቦቼ ሊጠይቁኝ የሚመጡት ሠባት ሠዐት ስለሆነ ከእነሱ ጋር በማደርገው ቆይታ የሠዐቱ ዜና ስለሚያመልጠኝ እስኪ የስድስት ሠዐቱ ዜና ምን ይላል? ብዬ ቴሌቭዥኑን ከፈትኩት፡ በጊዜው ዜና የለም፤ የሆነ ገፅ ዳሰሳ ነው፣ ግምገማ…

Read More

Ethiopian Airlines Aviation Academy Graduates 184 Aviation Professionals

Ethiopian Airlines Aviation Academy (EAA), ICAO TRAINAIR Plus member and IATA authorized global training center, has graduated 184 aviation professionals at a ceremony held at the Academy’s Commercial and Cabin Crew Training Building on Saturday, February 18, 2017. Among the total graduates, 145 are females. The Group Chief Executive Officer, Mr. Tewolde GebreMariam gave out diplomas to the graduates and achievement awards to top performing ones. In this round, 90 graduates are from Cabin Crew and Catering, 84 from Commercial and Ground Operations Training School and the rest are trained on Equipment and Facility Maintenance. Mr. Tewolde said, “Education is…

Read More

Richard Pankhurst dies, Ethiopia mourns

Reuters - Richard Pankhurst, the son of the British women's rights campaigner Sylvia Pankhurst who became one of the world's leading experts on Ethiopian history and culture, has died aged 89. He first came into contact with Ethiopia through his mother, a 'suffragette' who also campaigned against the invasion of the Horn of Africa nation by Benito Mussolini's fascist Italian troops in 1935. He moved to Addis Ababa with her after World War Two and started teaching at Addis Ababa University, going on to write more than 20 books and thousands of articles. He also inherited an activist streak from…

Read More