በአበራ ገ/ማርያም የመለስና የሕወሃት ሴራ በኢትዮጵያ፣ በአማራና በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ላይ ተዘርዝሮ ማለቂያ የለውም። አንዳንድ የዋሆች እንደሚያስቡት ሳይሆን መለስ በቀረፀው ህገ መንግስት የትግራይ ህዝብን አናሳ ፣ የዘለቄታ ደህንነቱን ገደል ከቶ ነው የሞተው። ምክንያቱም የመለስ ዋና መገለጫው የትግራይ ህዝብን ደህንነት ማረጋገጥ ሳይሆን፤ ካንሰር ሆኖ ለሞት የዳረገው ለኢትዮጵያ፣ ለአማራና ለተዋህዶ ያለው ወደር የለሽ ጥላቻ ነው። በዓለም ታሪክ ውስጥ አብዝቶ የሚጠላው አገር መሪ የሆነ ብቸኛው ግለሰብ መለስ ዜናዊ ነው። ኢትዮጵያ እንደ ድርጅት ሕወሃት […]

በፍሬው አበበ "አዲስ አበባ ቤቴ" የሚል ግጥም በገጣሚ ምልዕቲ ኪሮስና የመቅደስ ገ/መድህን (የለታይ ልጅ) የተለያዩ ግጥሞች ትናንት ማምሻዬን…

Ethiofact - In a landmark diplomatic move, Israel has formally recognized the Republic of Somaliland as an independent…

በአበራ ገ/ማርያም አቶ ጌታቸው ረዳ፣ የቀድሞ የሕወሃት ቃል አቀባይ፣ የአሁኑ የስምረት ፓርቲ ሰብሳቢና የፌዴሬል መንግስት የምስራቅ አፍሪካ አማካሪ፣…