ገነት አራጌ ወሎ መርሳ ተወልዳና በልጅነቷ ወደ አዲስ አበባ በመምጣት ቦሌ ከፍ ያለ የኑሮ ደረጃ ካላቸው ቤተሰቦቿ ጋር ያደገች ወጣት ነች፡፡ ወደ አዲስ አበባ ዩንቨርስቲም በመግባት በፖለቲካል ሳይንስ የመጀመሪያ ድግሪዋን አግኝታ በኢትዮጵያ የሕግ ማዕከል ሰትሰራ ቆይታለች፡፡ ገና በለጋ ወጣትነቷ የዜግነት ፖለቲካ አራማጅ በመሆን ኢዜማን የተቀላቀለች ሲሆን በነበራት ብቃት በጣም አጭር በሆነ ግዜ በብዙ ድርጅቶች ጥምረት የተፈጠረውን የኢዜማን የወጣቶች ክንፍ እንድትመራ ተመርጣ በብቃት ተወጥታዋለች፡፡ በኋላም ከህወሀት ጋር በነበረው ጦርነት “እኔም የምኒልክ […]
በአሰፋ ቶላ ከዚህ አውዳሚው የሕወሃት አካሄድ ለመውጣት ፣ ቢያንስ የሚከተሉትን 3 ነገሮች በጥሞና መዳሰስ ያስፈልጋል። ፩. የትግራይ ህዝብና…
Ethiopia has recently experienced a series of earthquakes, with the most significant being a magnitude 5.8 tremor on…
Family members of detained politicians Ato Christian Tadele and Ato Yohannes Buayalew have raised serious concerns regarding the…