More than an Artist: The Death of the Ultimate Spokesperson

He is there in our time of loneliness or homesickness. He is always with us in our mind to drop the right lyrics and rhythm to shade our blues and cheer us and he will continue to be in the generation to come.

In the last 60 years, Tilahun has been providing food for our soul and emotional wellbeing. He started to sing long before some of us were born and yet his songs have the ability to capture our feelings and make us remember our first love, the time of our difficulties, our days of happiness, celebrations, graduations or national holidays.

It is a big loss for us. He will be greatly missed but he will never be forgotten.

May God rest his soul in peace. May God comfort his family

Ethiofact, Editors

ጥላሁን ገሰሰ ጊዜ የማያደበዝዛቸው፡ ትውልድ የማይሽራቸው፡ ሁል ግዜም ከውስጣችን የማይወጡ፡ እሱው ራሱ እንዳለው፡ በስራው እናስታውሰው። ጥላሁን ቀደም ብሎ እንዴት እንደምናስታውሰው አንጎራጉሮ ነበር። ትንፋሼ ተቀርጾ ይቀመጥ ማልቀሻ፤ ይህ ነው የሞትኩለት የኔ ማስታወሻ ውበትዋን ሳወድስ ለምለሟን ሀገሬን፤ ማንም አይዘነጋም በጩሐት መኖሬን ዜማ እንጉርጉሮዬ የግሌን ቅላጼ ተቀርቶ ይቀመጥ ታሪኬ ነው ድምጼ

http://www.youtube.com/watch?v=rTQdXZzDlDc&feature=channel_page

ትዝ አለኝ የጥንቱ ያ ሁሉ ጨዋታ የጥንቱ ትዝ አለኝ ካንቺ መለየቴ እያንገበገበኝ የተጫወትና ቸው ቁም ነገሮች ሁሉ እረስተሻቸዋል ወዴት እንደዋሉ

http://www.youtube.com/watch?v=SwQffnY8Qbw&feature=related

ያሳለፍነው ዘመን ደስታን ያየንበት ተመልሶ ቢገኝ አሁን ምን አለበት

http://www.youtube.com/watch?v=a4pzIXFeex0&feature=related

እንኳንስ ደስታዬን የሰውነቴን ሰው እንኳንስ ነጻነቴን ጸጋ ክብሬን ትቼው በናት ሀገር ምድር በሚያውቀኝ በማው ቀው ስቃይ መከራዬን ካንቺ ዘንድ ያድርገው እድሜዬን ያድርገው ውለታሽን መላሽ ለጥቃትሽ ጋሻ ለችግርሽ ደራሽ

http://www.youtube.com/watch?v=_fEKDvBRql8&feature=related

እኔ እስክሞት ድረስ ከቶ እንዳንለያይ የህይወቴ ህይወት አሀ….ውዴ የኔ ፍቅሬ የኔ ሆይ …የህይወቴ ህይወት አንቺ በመሆንሽ እባክሽ ፍቅሬ ሆይ አልጥፋ ከፊትሽ

http://www.youtube.com/watch?v=vcfHecXL4ak&feature=related

እኔ በበኩሌ እውድሽ ነበረ

http://www.youtube.com/watch?v=LCn2RuSCREI&feature=related

ይገርማል ቁመናና ዛላ

http://www.youtube.com/watch?v=B2E7v7_ZUDQ&NR=1

እዩዋት ስትናፍቅውኝ

http://www.youtube.com/watch?v=Z2JjsMe1GK0&feature=related

የጠላሽ ይጠላ

http://www.youtube.com/watch?v=6UwpkL37QIo&feature=related

ፍጹም የለሽ አቻ

http://www.youtube.com/watch?v=TH0MlIhnAno&feature=related

እንዲያው ሲያቀብጠኝ አንቺን ወድጄ

http://www.youtube.com/watch?v=YHFJ7muRHxE&feature=related

የሆዴን አውጥቼ ልንገርሽ

http://www.youtube.com/watch?v=2zu28SQFyfQ&feature=related

ተማሪ ነኝ ያልገባኝ ያልገባኝ፤ የምታውቁ አስረዱኝ ኩላሊት ነው ወይስ ጉበት ፍቅር ሲይዝ የሚያርፍበት ልብ ላይ ነው ወይስ ሳንባ ወዴት ይሆን የፍቅር አምባ ፍቅር እንዴት ምን አውቃለሁ ሳያት ብቻ አለቅሳለሁ

http://www.youtube.com/watch?v=52YMAbNT368&NR=1

ሰው ፍቅርን ካገኘ ምግብማ ሞልቷል

http://www.youtube.com/watch?v=8mpRukAzGLw&feature=related

ኦሮምኛ

http://www.youtube.com/watch?v=U1mKw8Mcnu4&feature=related

ያም ሲያማ ያም ሲያማ ወገኔ ለኔ ብለህ ስማ ለወሬ የለውም ፍሬ ሲባል አልሰማህም ወይ እከሌ አንተን ያመሀል ቢሉህም ምን ይጎዳሀል

http://www.youtube.com/watch?v=DIYHTReIkOU&feature=related

ቃላቶች ያጥሩኛል ቃላቶች ያጥሩኛል ምን ብዬ ላድንሽ እንዲያው በደፈናው ሞና ሊዛዬ ነሽ

http://www.youtube.com/watch?v=SZ60ztn_J1Q&feature=related

ሞልትዋል ባገሩ

http://www.youtube.com/watch?v=lXZZyoFNTRI&feature=related

በቃ ተለያየን

http://www.youtube.com/watch?v=fUEaHZmvp3Q

በኢትዮጵያ ቴሌቭዥን

http://www.youtube.com/watch?v=3-DYNacUM20&feature=related

ጥላሁንና ብዙነሽ በቀለ

http://www.youtube.com/watch?v=iK6WWAzH268&feature=related

በቃ ተለያየን

http://www.youtube.com/watch?v=tZx_UWrBvbg&feature=related

ጥላሁን ላካፈልከን መልካም ትዝታዎች ሁሉ ምን ግዤም አንረሳህም። እግዚአብሔር ነፍስህን በገነት ያሳርፍ። ቤተሰቦችህንም ያፅናና ኢትዮ-ፋክት

0 0 votes
Article Rating
2 Comments
Oldest
Newest Most Voted
Inline Feedbacks
View all comments
ቀደምት
ቀደምት
15 years ago


የሐዘን እንጉርጉሮ፦

ያዘን ዶፍ ወረደ ጎዳን ሁላችን፤
በዕለተ ትንሣዔ ጠፍቶ ጥላችን።
ትናፍቅ የለም ወይ ካጠገብ እያለህ፤
ምነዋ ወንድሜ ርቀህ መሄድህ።
እንባዬ ፈሰሰ አላቅሽኝ አገሬ፤
ዘፋኝ ንጉሣችን ትቶን አልፏል ዛሬ።

ቀደምት

cocktail evening dresses

[jc_title]
[jc_comment]