በአበራ ገ/ማርያም ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ኮሚቴ መስራችና መሪ ናቸው። ካለማጋነን የወልቃይትን ትግል ከኮ/ል ደመቀ መነጠል፣ ክርስትናን ከክርስቶስ የመነጠል ያህል ነው። የወልቃይት ኮሚቴ በዘመነ ወያኔ እልህ አስጨራሽ የሰላማዊ ትግል አካሂዷል። አሁን ደግሞ ከሰላማዊ ትግሉ በተጨማሪ፣ ህዝቡን አንቅቶ፣ አደራጅቶ፣ አሰልጥኖ፣ አስታጥቆ፣ የተከዜ ዘብ ገንብቶ፣ ወልቃይትን ከማናቸውም የወያኔ ወረራ ለመመከት በንቃት እየተጠባበቀ ይገኛል። ኮ/ል ደመቀ በአንድ ወቅት እንደተናገሩት፣ እንደ በፊቱ ወልቃይት በወያኔ ወራሪዎች ተይዞ አይደለም እያለቃቀሱ ያሉት። አሁን ላይ መሬታቸውን በእጃቸው ይዘው፣ […]

በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ…

በአበራ ገ/ማርያም የአብይና የኢሳያስ ጦርነት አይቀሬ ይመስላል። አብይም ኢሳያስም ወደ ጦርነቱ የሚገቡበት የየራሳቸው አስገዳጅ ምክንያቶች ይኖራቸዋል። ጦርነቱ ኢምሬቶችን፣…

በአበራ ገ/ማርያም ፩. አብይ ለምን የወልቃይትን ጦርነት ይፈልገዋል? የእነ ጄኔራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸው፣ ኢንጅነር ስመኝ፣... አሟሟት አሁን ድረስ…