በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ የተወሰኑ የትግራይ ሰዎች እየገባቸው መጥቷል። በዚህ ከቀጠለ አብዛኛው የትግራይ ህዝብ በጉዳዩ ላይ በቂ ግንዛቤ ለመያዝ ብዙ ጊዜ የሚወስድበት አይመስልም። መለስ በትግራይ ህዝብ ላይ ከሰራቸው ከባባድ ስህተቶች መካከል ለዛሬ ሁለቱን ብቻ እንፈትሽ። ፩. የወልቃይት/ራያ ከህግ ውጪ በሕወሃት መጠቅለል ከሚናገሩት ቋንቋ በስተቀር ምንም ልዩነት የሌላቸውን የአማራና የትግራይ ህዝብ፣ ክፉና ደጉን አብረው ያሳለፉ ህዝቦች፣ አንዳቸው […]

በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ…

በአበራ ገ/ማርያም የአብይና የኢሳያስ ጦርነት አይቀሬ ይመስላል። አብይም ኢሳያስም ወደ ጦርነቱ የሚገቡበት የየራሳቸው አስገዳጅ ምክንያቶች ይኖራቸዋል። ጦርነቱ ኢምሬቶችን፣…

በአበራ ገ/ማርያም ፩. አብይ ለምን የወልቃይትን ጦርነት ይፈልገዋል? የእነ ጄኔራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸው፣ ኢንጅነር ስመኝ፣... አሟሟት አሁን ድረስ…