በአበራ ገ/ማርያም የአብይና የኢሳያስ ጦርነት አይቀሬ ይመስላል። አብይም ኢሳያስም ወደ ጦርነቱ የሚገቡበት የየራሳቸው አስገዳጅ ምክንያቶች ይኖራቸዋል። ጦርነቱ ኢምሬቶችን፣ ሳውዲዎችን፣ ቱርኮችን፣ ግብጾችን የመሳሰሉ ቀጠናዊ ኃይሎች እንደሚሳተፉበት ግልጽ ነው። ፋኖም የበይ ተመልካች ከመሆን ባሻገር፣ ወደ ጦርነቱ ተገዶ የሚገባበት ምክንያቶች ብዙ አሉ። ከአብይ ኦሮሙማ በላይ በአሁኑ ወቅት የኢትዮጵያ የብሄራዊ ህልውና ስጋት የለም። አብይ አንድ ቀን በቆየ ቁጥር ኢትዮጵያን ይበልጥ ቅርቃር ውስጥ ይከታታል። ስለዚህ አብይን ከስልጣን በአጭር ጊዜ ውስጥ ለማስወገድ የተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎችን የሚወክሉ […]

በአበራ ገ/ማርያም እንደ ግለሰብ መለስ፣ እንደ ድርጅት ሕወሃት የትግራይ ህዝብ የዘለቄታ ጥቅም ላይ የሰሩት ከባባድ ስህተቶች አሁን ላይ…

በአበራ ገ/ማርያም የአብይና የኢሳያስ ጦርነት አይቀሬ ይመስላል። አብይም ኢሳያስም ወደ ጦርነቱ የሚገቡበት የየራሳቸው አስገዳጅ ምክንያቶች ይኖራቸዋል። ጦርነቱ ኢምሬቶችን፣…

በአበራ ገ/ማርያም ፩. አብይ ለምን የወልቃይትን ጦርነት ይፈልገዋል? የእነ ጄኔራል አሳምነው፣ ዶ/ር አምባቸው፣ ኢንጅነር ስመኝ፣... አሟሟት አሁን ድረስ…